ግዙፉ የክሪፕቶከረንሲ ልውውጥ ኩባንያ፣ ኤፍቲኤክስ [FTX] መክሰሩን በይፋ አወጀ። ይህን ተከትሎም የኩባንያው መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወጣቱ ቢሊየነር ሳም ባንክማን-ፍራይድ ሥልጣኑን በይፋ ለቋል።

0 Comments
0 Shares