ንግግሩን እንጅ መልኩን ያልቀየረው የመገናኛ ብዙኀን የማዳከሚያ ስልት
በአብዛኛው የአፍሪቃ ሀገራት፤ የቅኝ ግዛት ቅሪት ከአንድ ፓርቲ አገዛዝ ጋር ተዳምሮ የጋዜጠኝነት ሙያን የጠቅልለህ ግዛ ውጤት እንዲሆን አስችሎታል፡፡ አንዳንድ የአፍሪካ አገራት ቀደም ሲል በቅኝ ግዛት ወቅት በወረሱት የፕሬስ ነጻነት እና አንዱ አንዱን ደፍጥጦ ወደ ሥልጣን ስለመጣ መገናኛ ብዙኀን የልባቸው መሣሪያ አድርገው “ህዝቡን ጀሮ ዳባ ልበስ” በማለታቸው በአፍሪቃ አህጉር ብዙ የሕዝብ እሮሮ መስማት የተለመደ ሆኗል፡፡ በልማት …