ከበደ፦ ዶክተር ሆዴን ጥሩ ስሜት አይሰማኝም
.
ዶክተር፦ ትላንት ማታ ምንድነው የተመገብከው
.
ከበደ፦ በርገር ከበላሁ በኋላ ትንሽ ቆይቼ ፒዛ ጨመርኩበት ከዛ ወይን ጠጣሁ በቃ
.
ዶክተር፦ ይሄ እኮ ፌስቡክ አይደለም ትክክለኛውን ነገር ተናገር
.
.
.
.
.
.
.
.
.
ከበደ፦ ሽሮ እና ትንሽ የሰነበተ የበአል ቅራሬ ጠላ.