በለንደን ከተማ በደረሰው የህንጻ ቃጠሎ ኢትዮጵያውያንም የአደጋው ተጠቂ መሆናቸው እየተዘገበ ነው:: እስካሁን 58 ሰዎች መሞታቸው ተገምቷል:: ገነት እና ባለቤትዋ ጳውሎስ የ 3 እና 5 ልጆቻቸውን ይዘው ክእሳቱ ለማምለጥ ሲወጡ የ5 ዓመት ልጃቸው ይስሃቅ በጥቁር ጭስ ውስጥ የደረሰበት አልታወቀም::

0 Comments 0 Shares