WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ለሕዝብ ቆጠራ ለሚውሉ ታብሌት ኮምፒዩተሮች ግዥ የ317.5 ሚሊዮን ብር ስምምነት ከሁዋዌ ኩባንያ ጋር ተደረገ
በዳዊት እንደሻውየመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በሚቀጥለው ዓመት ኅዳር ለሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ለሚያገለግሉ ታብሌት ኮምፒዩተሮች ግዥ፣ ከቻይናው ሁዋዌ ኩባንያ ጋር የ317.5 ሚሊዮን ብር ስምምነት አደረገ፡፡በስምምነቱ መሠረት ሁዋዌ በጨረታ ከሚገዙት 180 ሺሕ ታብሌት ኮምፒዩተሮችና 126 ሺሕ ፓወር ባንኮች፣ ከእያንዳንዳቸው ግማሹን ያቀርባል፡፡ሁዋዌ ኩባንያ 90 ሺሕ ታብሌት ኮምፒዩተሮችና 63 ሺሕ ፓወር ባንኮችን ያቀርባል፡፡ ስምምነቱ የግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ይገዙ ዳባና የሁዋዌ ኩባንያ ተወካዮች በተገኙበት ማክሰኞ ሰኔ 6 ቀን 2009 ዓ.ም. ተፈርሟል፡፡ከሳምንት በፊት የታብሌቶቹና የፓወር ባንኮቹ 665 ሚሊዮን ብር ኮንትራት
0 Comments 0 Shares