የዚህ ዓመት የፎርብስ መጽሄት ባወጣው የኢንተርቴይነሮች የ2017 ከፍተኛ ተከፋዮች ዝርዝር ውስጥ በ92 ሚልዮን ዶላር (2.2 ቢልዮን ብር) 6ኛ መሆን የቻለው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቤል ተስፋየ (The Weeknd) የመጽሄቱ ሽፋንንም ተቆጣጥሮታል::
ከሱ በላይ ያሉ 5 ሰዎች የሚከተሉት ናቸው
1 - ፒ ዲዲ (P Diddy) - $130 million
2 - ቢዮንሴ (Beyonce) - $105 million
3 - ጄኬ ሮሊንግ (J.K. Rowling) - $95 million
4 - ድሬክ (Drake) - $94 million
5 - ክርስቲያኖ ሮናልዶ (Cristiano Ronaldo) - $93 million
6 - አቤል ተስፋዬ - The Weeknd - $92 million