ቅዳሜ ዕለት የቃና ዘገሊላ በዓል ታዳሚዎች ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተከሰተው ግጭት የክልሉ መንግሥት እንዳስታወቀው ሰባት ሰዎች ሲሞቱ በአስራዎቹ የሚቆጠሩ ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል። ውጥረቱ ሰኞ ዕለትም ቀጥሎ ነዋሪዎች አሁንም ስጋት ውስጥ ናቸው።
0 Comments
0 Shares