ባለፈው ወር ሁለት ብዙም የማይታወቁ ግን በጣም ትልቅ የሆኑ ዲጂታል ገንዘቦች ተንኮታኩተዋል። ይህም በአጠቃላይ በዲጂታል ገበያው ላይ ያለውን አመኔታ አሳጥቷል። ቢትኮይን እና ሌሎች ክሪፕቶከረንሲዎች በእጅጉ ቀንሰዋል። ይህ የሚሆንበት ምክንያት ምንድን ነው? ቢቢሲ የተወሰኑ ነጥቦችን ለይቷል።

0 Comments
0 Shares