“ማንችስተር ዩናይትድ ከ አልቫሮ ሞራታ ይልቅ ሀሪኬንን ማስፈረም አለበት” ፖል ሜርሰን
አልቫሮ ሞራታ ከዩናይትድ ይልቅ ለለንደኑ ክለብ መፈረም እንዳለበት የስካይ ስፖርቱ ተንታኝ ገልፅዋል፡፡
ቀያዮቹ ሰይጣኖች ለስፔናዊው አጥቂ 52 ሚሊየን ፓውንድ ለሪያልማድሪድ በዚህ ሳምንት ቢያቀርቡም የቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ክለብ ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል፡፡ ሎስ ብላንዎቹ ከ70 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ካልሆነ ለተጫዋቹ የሚመጡ ማንኛውንም የእንግዛቹ ጥያቄዎች እንደማያስተናግዱም ማሳወቃቸው በስፋት ተነግሯል፡፡
Should Man Utd break the bank for Harry Kane?
የስካይ ስፖርቱ ተንታኝ ፖል ሜርሰን በሰሞንኛው የአልቫሮ ሞራታ ስሙ በዝውውር ከ ማንችሰተር ዩናይትዶች ጋር መያያዙን ተከትሎ “ማንችስተር ዩናይትድ ከ አልቫሮ ሞራታ ይልቅ ሀሪኬንን ማስፈረም አለበት ” ሲል ተናግሯል፡፡ እንደ አምናው ሪከርድ ሰብረው የአለማችንን ውድ ተጫዋቾች የሚያስፈርሙ ከሆነ እንግሊዛዊው አጥቂ ሀሪኬን ምርጫቸው ሊሆን አንደሚገባ ለስካይ ስፖርት ያብራራው ተንታኙ እንደ ምክንያትነትም ሲያስቀምጥ በጠንካራው ሊግ ላይ 25 ግቦችን በአመት ውስጥ ማስቆጠር ለሚችል አጥቂ ከ90 እስከ 100 ሚሊየን ፓውንድ ማውጣት ያን ያህል የክለቡን በፋይናንስ እንደማይጎዳ ገልጽዋል፡፡
Alvaro Morata: Would he suit Chelsea better than Man Utd?
ማንችስተር ዩናይትድ በአለም ላይ ካሉ ትልቅ ክለቦች ውስጥ አንዱ ነው ይህ ክለብ በሚቀጥሉት ቅርብ አመታት የሊጉን ዋንጫ ማንሳት አለበት እንደ ከዚህ ቀደሙ 4ውስጥ ለመጨረስ መስራት የለበትም በማለት ሀሳቡን የቀጠለው ስመ ጥሩው ተንታኝ ሀሪ ኬን ግዢ ባይሳካም ስሙ በስፋት ከቼልሲ ጋር እየተነሳ የሚገኘው ሮሜሎ ሉካኮም ሌላኛው ምርጫቸው እንደሆነ ጨምሮ ገልፅዋል፡፡ ለካኮ ከቼልሲ ይልቅ ለማንችሰተር ዩናይትድ አጨዋወት የሚሆን አይነት ተጫዋች ነው ቼልሲ አልቫሮ ሞራታን የግሉ ቢያደርግ ተጠቃሚ ይሆናል ሲል ሀሳቡን አገባዷል፡፡