አሳፋሪ : የዋሊያዎቹ ስብስብ በጥቋቁሮቹ ኮከቦች በሰፊ የጎል ልዩነት ተረምርሞ የምድቡን ግርጌ ታኮ ተቀመጠ
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድቡን የመጀመሪያ ጨዋታ ለማድረግ ወደጋና ኩማሲ ያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከትልቅ የጨዋታ ብልጫ ጋር በጥቋቁሮቹ ኮከቦች በ 5-0 ሰፊ ውጤት ተረቶ የምድቡን ግርጌ ታኮ ለመቀመጥ ተገደደ።
ከጨዋታው መጀመር በፊት በሰፊ ጎል የማሸነፍ የቅድሚያ ተገማችነት ያገኙት ጋናዎች ከጨዋታው መጀመር ጀምሮ ኳስን ይዞ በመጫወትና ወደፊት በመሄድ የተቃራኒያቸውን ተከላካይ መስመር ሰብሮ በመግባት ተከላክሎ ለመጫወት ሙከራ ያደረገውን የዋሊያዎችን ስብስብ ከጥቅም ውጪ በማድረግ ወሳኝ ሶስት ነጥብ በሜዳቸው አግኝተዋል።
ጥቋቁሮቹ ኮከቦች ከእረፍት በፊት ሶስት ጎል ባስቆጠሩበት ጨዋታ ላይ ያስመዘገቡት ውጤት ኬንያን በማሸነፍ በምድቡ ሶስት ነጥብ ይዛ ከምትገኘው ሴራሊዮን በጎል ልዩነት በልጠው ምድቡን በአንደኝነት እንዲመሩ አስችሏቸዋል።
የጨዋታውን ትንተና፣ የሜዳና ከሜዳ ውጪ ሁነት እንዲሁም የየቡድኖችን አባላት አስተያየቶችና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮች በቀጣይ ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።