ዝላታን ኢብራሂሞቪችን የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ሁሌም እንዲያስታውሱት የሚያደርጉ 5 ነገሮች
በአንድ የውድድር ዘመን 28 ጎሎችን በሁሉም ውድድሮች በማስቆጠር በርካቶችን ያስገረመው ዝላታን ኢብራሂሞቪች የደረሰበት ከባድ የጉልበት ጉዳት በቀጣይ አመት በቲያትር ኦፍ ድሪምስ የዩናይትድ ደጋፊያን እንዳይመለከቱት አድርጓል፡፡ ተከታዩ ጽሁፍም ስዊዲናዊው አጥቂ ባሳለፍነው አመት በዩናይትድ ቤት ያደረጋቸውን እና በደጋፊዎች ዘንድም እንዳይረሳ የሚያደርጉትን 5 ጉዳዩች ያስመለክተናል፡፡
አለም ሆይ ቀጣይ ክለቤ ማንችስተር ዩናይትድ እንደሆነ እወቅልኝ ሲል የዩናይትድ ተጫዋች መሆኑን በይፋ ለአለም ባሳወቀ በአመቱ ቀያይ ሰይጣኖቹ እና ስዊዲናዊው ተለያይተዋል፡፡ የመጀመሪያውን የክለቡን ጨዋታውን ባደረገበት የስዊዲኑ ስቶኮልምም የኢሮፓ ሊግ ዋንጫን ከፍ በማድረግ በድል ቀያይ ሰይጣኖቹን ተሰናብቷል፡፡ እድሜው ከ30 በላይ ከሆነ በኋላ እያደር እንደ ወይን የጣፈጠው ስዊዲናዊው አጥቂ ከ250 በላይ ግቦችን ባለፉት 5 አመታት ከመረብ ማገናኘት ችሏል፡፡
በኮምዩኒቲ ሺልድ ሌሲስተር ሲቲ ላይ ያስቆጠራት ወሳኝ ግብ
በርካቶች ሊጉን ሲቀላቀል በዚህ እድሜው ቢሉም ስዊዲናዊው ግን በርካቶችን ዝም ማሰኘት የቻለው ገና ከወዲሁ ነበር፡፡ ማንችስተር ዩናይትድ የኤፍ ኤካፕ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ በእንግሊዝ ኮምዩኒቲ ሺልድ ጨዋታ ከሊጉ አሸናፊ ሌስተር ሲቲ ጋር ባደረገው ጨዋታ ዩናይትድን ባለድል ያደረገች ወሳኝ ግብ ጨዋታው መገበዳጃ ሰአት ላይ በጭንቅላቱ ገጭቶ ማስቆጠሩን ተከትሎ ቀያይ ሰይጣኖቹን ከአመታት በኋላ የኮምዩኒቲ ሺልድ አሸናፊ ማድረግ ቻለ፡፡