ሪያድ ማህሬዝ ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት እና ስለ ቀጣዩ የሌስተር ቆይታው ይናገራል፡፡

አልጄሪያዊው የሌስተር ሲቲው ተጫዋች ሪያድ ማህሬዝ ትላንት ምሽት ከ አል ሄዳፍ ቴሌቭዥን ጋር ባደረገው አጠር ያለ ቆይታ ስለ ሌስተር ቀጣይ ቆይተው እና ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት ምላሽ ሰጥቷል፡፡

ተጫዋቹ ስለ ሌስተር ሲቲ ቀጣይ ቆይታው ” ባለፈው ዓመት ከክለቡ ሊቀመንበር ጋር አንድ ዓመት ከቆየሁ በኋላ ክለቡን መለቀቅ እንደምችል ተስማምተናል እናም አሁን ላይ ክለቡን ለመልቀቅ ትክክለኛው ሰዓት እንደሆነ ይሰማኛል ”

” በዚህ ክለብ ብዙ ልምዶችን አግንቻለሁ ፡፡ የ ፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆኜ የአመቱ ኮኮብ ተብያለሁ ፡፡በአውሮፓ መድረክም መጫወት ችያለሁ ስለዚህ አሁን ትክክለኛው ሰዓት ነው፡፡ እኔም ክለቡም በዚህ ነገር የምንስማማ ይመስለኛል ፡፡ ነገር ግን በእነደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ እጄን ማስገባት አልፈልግም ሁሉንም ግዜ ይፈታዋል ”

ብዙ ክለቦች እሱን ስለመፈለጋቸው ” ብዙ ክለቦች ፍላጎት አሳይተዋል ነገር ግን አሁን ከእዚህ ክለብ ጋር ተነጋግሪያለሁ ማለት አልችልም ለምን አሁንም የሌስተር ተጫዋች ነኝ ፡፡ መሄድ ካለብኝ እሄዳለሁ መቆየት ካለብኝም እንደዛው ስለዚህ አብረን የምናየው ይሆናል ፡፡

ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት

“በዚህ አለም ላይ ካሉ አሰልጣኞች መካከል ታላቅ በሆነ አሰልጣኝ እንደዚህ አይነት አድናቆት ማግኘት ለእኔ ክብር ነው ነገር ግን ምንም የተፈጠረ ነገር የለም “
ሪያድ ማህሬዝ ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት እና ስለ ቀጣዩ የሌስተር ቆይታው ይናገራል፡፡ አልጄሪያዊው የሌስተር ሲቲው ተጫዋች ሪያድ ማህሬዝ ትላንት ምሽት ከ አል ሄዳፍ ቴሌቭዥን ጋር ባደረገው አጠር ያለ ቆይታ ስለ ሌስተር ቀጣይ ቆይተው እና ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ተጫዋቹ ስለ ሌስተር ሲቲ ቀጣይ ቆይታው ” ባለፈው ዓመት ከክለቡ ሊቀመንበር ጋር አንድ ዓመት ከቆየሁ በኋላ ክለቡን መለቀቅ እንደምችል ተስማምተናል እናም አሁን ላይ ክለቡን ለመልቀቅ ትክክለኛው ሰዓት እንደሆነ ይሰማኛል ” ” በዚህ ክለብ ብዙ ልምዶችን አግንቻለሁ ፡፡ የ ፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆኜ የአመቱ ኮኮብ ተብያለሁ ፡፡በአውሮፓ መድረክም መጫወት ችያለሁ ስለዚህ አሁን ትክክለኛው ሰዓት ነው፡፡ እኔም ክለቡም በዚህ ነገር የምንስማማ ይመስለኛል ፡፡ ነገር ግን በእነደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ እጄን ማስገባት አልፈልግም ሁሉንም ግዜ ይፈታዋል ” ብዙ ክለቦች እሱን ስለመፈለጋቸው ” ብዙ ክለቦች ፍላጎት አሳይተዋል ነገር ግን አሁን ከእዚህ ክለብ ጋር ተነጋግሪያለሁ ማለት አልችልም ለምን አሁንም የሌስተር ተጫዋች ነኝ ፡፡ መሄድ ካለብኝ እሄዳለሁ መቆየት ካለብኝም እንደዛው ስለዚህ አብረን የምናየው ይሆናል ፡፡ ስለ አርሰን ዌንገር አድናቆት “በዚህ አለም ላይ ካሉ አሰልጣኞች መካከል ታላቅ በሆነ አሰልጣኝ እንደዚህ አይነት አድናቆት ማግኘት ለእኔ ክብር ነው ነገር ግን ምንም የተፈጠረ ነገር የለም “
0 Comments 0 Shares