ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ማለዳ ወደ አክራ አቅንቷል።
ዋልያዎቹ ቀድሞ በተያዘላቸው ሆቴል የአየር ሚዛን መጠበቂያው (ኤር ኮንድሽነር) የማይሰራ በመሆኑ በዚያ ለማረፍ ፈቃደኛ ሳሆኑ ቀርተዋል ተብሎ የተዘገበ ሲሆን ከሰዓታት መጉላላት በኋላ ሌላ ተለዋጭ ሆቴል ላይ እንዲያርፉ ተደርጓልም ተብሏል፡፡
የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ተጫዋቾችን በማሰባሰብ ለጨዋታው ዝግጅታቸውን ሲያደርጉ ቆይተዋል።
አሰልጣኙ ለጋናው ጨዋታ የመረጧቸውን የመጨረሻ 22 ተጨዋቾችም ይፋ አድርገዋል።
ብሄራዊ ቡድኑ አክራ ከገባ በኋላ በነገው እለት ጨዋታውን ወደሚያደርግበት ኩማሲ የሚያቀና ይሆናል።
ለጨዋታው የተመረጡ ተጫዋቾች
ግብ ጠባቂዎች፦
ጀማል ጣሰው /ጅማ አባ ቡና)
ለአለም ብርሃኑ /ሲዳማ ቡና/
አቤል ማሞ /መከላከያ/
ተከላካዮች፦
አስቻለው ታመነ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/
ሳልሃዲን ባርጌቾ/ቅዱስ ጊዮርጊስ/
ሙጂብ ቃሲም /አዳማ ከነማ/
ስዩም ተስፋዬ /ደደቢት/
አንተነህ ተስፋዬ /ሲዳማ ቡና/
አዲሱ ተስፋዬ /መከላከያ/
አብዱልከሪም መሀመድ /ኢትዮጵያ ቡና/
ተስፋዬ በቀለ /አዳማ ከነማ/
አማካዮች፦
ሽመልስ በቀለ /ፔትሮጄት/
ብሩክ ቃልቦሬ /አዳማ ከነማ/
ጋዲሳ መብራቴ /ሀዋሳ ከነማ/
ሽመክት ጉግሳ /ደደቢት/
ጋቶች ፓኖም /ኢትዮጵያ ቡና/
ሙሉአለም መስፍን /ሲዳማ ቡና/
አጥቂዎች፦
ሳልሃዲን ሰኢድ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/
ኡመድ ኡኩሪ /ኤንታግ አልሀርቢ/
ጌታነህ ከበደ (ደደቢት)
አብዱራህማን ሙባረክ /ፋሲል ከነማ/
አዲስ ግደይ /ሲዳማ ቡና/
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና፣ ሴራሊዮን እና ኬንያ ጋር መደልደሉ ይታወሳል – Ethio news
FBC

0 Comments
0 Shares