አልቫሮ ሞራታ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ በ73 ሚሊየን ፓውንድ ለመዘዋወር ከስምምነት ላይ መደረሱ

ታውቋል፡፡ሰኞ ላይ ይፈርማል የተባለው ኮንትራት እስከ 2022 በኦልድትራፎርድ የሚቆየው ነው የተባለው፡፡

ሪያል ማድሪድ ከዚህ በፊት ዩናይትድ ያቀረበውን የ53 ሚሊየንፓውንድ የግዢ ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል፡፡

ዝላታን ኢብርሃሞቪችን በሚቀጥለው ዓመት የሚያጡት ጆሴ ሞሪንሆ የሞራታ ወደ ክለቡ መምጣት

ቡድኑን ሊፈጠርበት የሚችለውን ክፍተት ይሞላላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡አልቫሮ ሞራታ ከሪያል ማድሪድ

ጋር የቻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ ይታወቃል፡፡
አልቫሮ ሞራታ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ በ73 ሚሊየን ፓውንድ ለመዘዋወር ከስምምነት ላይ መደረሱ ታውቋል፡፡ሰኞ ላይ ይፈርማል የተባለው ኮንትራት እስከ 2022 በኦልድትራፎርድ የሚቆየው ነው የተባለው፡፡ ሪያል ማድሪድ ከዚህ በፊት ዩናይትድ ያቀረበውን የ53 ሚሊየንፓውንድ የግዢ ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ዝላታን ኢብርሃሞቪችን በሚቀጥለው ዓመት የሚያጡት ጆሴ ሞሪንሆ የሞራታ ወደ ክለቡ መምጣት ቡድኑን ሊፈጠርበት የሚችለውን ክፍተት ይሞላላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡አልቫሮ ሞራታ ከሪያል ማድሪድ ጋር የቻምፒዮንስ ሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ ይታወቃል፡፡
0 Comments 0 Shares