በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የአዳማ ቅርንጫፍ ስሚንቶ በጫነ ተሽከርካሪ ተደብቆ ሊያልፍ የነበረ 215 ሺህ ብር ግምት ያለው ሺሻ መያዙን አስታወቀ።
የቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ የህግ ማስከበር የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ብርሃኑ ለታ ለኢዜአ እንደገለፁት የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-45423 አ.አ በሆነ አይሱዙ የጭነት መኪና ከላይ ለሽፋን ከጫነው 40 ከረጢት ሲሚንቶ ስር ደብቆ ሊያሳልፍ የነበረው 2 ሺህ 156 ስቴካ ሺሻ ተይዟል።
የተያዘውም ህብረተሰቡ በሰጠው ጥቆማ መሰረት ሽሻውን የጫነው ተሽከርካሪ ከትናንት በስቲያ ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት አዳማ ከተማ ውሰጥ በጉምሩክ ሰራተኞችና በፌደራል ፖሊስ አባላት አማካኝነት ነው።
በወቅቱ አሽከርካሪው ከቆመበት ስፍራ መኪናውን አስነስቶ በፍጥነት ለማመለጥ በመሞከሩ የተሽከርካሪውን ጎማ ለመመታት በተተኮሰ ጥይት ግራ ጎኑን ተመቶ በአዳማ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገለት መሆኑን አስተባባሪው ተናግረዋል።
በተመሳሳይም በአዳማና ቢሾፍቱ ከተሞች ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ 673 ሺህ 303 ብር ግምት ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙንም አመልክተዋል።
ከተያዙት መካከል ልባሽና አዳዲስ ጨርቆች ፣ አሮጌ ጫማዎች ፣ የምግብ ዘይት ፣ ሽቶና ማስዋቢያዎች ይገኙበታል ።
የኮንትሮባንድ ዕቃው በቁጥጥር ስር የዋለው በህብረተሰቡ፣በፀጥታ ሃይሎችና በመስተዳድር አካላት የተቀናጀ ጥረት ነው።
ለህዝብ ጤናና ለአገር ኢኮኖሚ ስጋት እየሆነ የመጣውን የኮንተሮ ባንድ እንቅሰቃሴ ለመግታት በሚደረገው ጥረት የህብረተሰብ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም አስተባባሪው ጠይቀዋል::-ኢዚአ

0 Comments
0 Shares