በሴራና በሸር የተሞላው የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት ከበፊትም የነበረ ነው፤ አዲስ ክስተት አይደለም! (ኢንጅነር ጌታሁን ሄራሞ) ዊሊያም ብሉምን(William Blum) የምታውቁት ታውቁታላችሁ። ስለዚህ ፀሐፊና ሥራዎቹ መረጃ ለሌላችሁ ካነበብኩት በጥቂቱ ላካፍላችሁ። ይህ ሰው በዜግነቱ አሜሪካዊ ነው፤ ከ3 ዓመታት በፊት ነበር ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው! ብሉም አሜሪካዊ ቢሆንም በሕይወት ዘመኑ አሜሪካ በሌሎች ሀገራት በስመ ሰብዓዊ እርዳታና ዲሞክራሲ የምታደርገውን ጣልቃ […]

0 Comments
0 Shares