እነሆ! ከበሮ ደምቆ ሊሰማ፣ ዘፈን ጨዋታው ሊደምቅ፣ ውርጭና አመዳዩም በወጉ ሊላቀቅ የጥምቀት በዓል ደረሰ። በዚህ ዕለት ወጣት ከሽማግሌው፣ ልጅ ከአዋቂው፣ ኮረዳዋም ከጉብሉ በአንድ ይውላሉ። ጥምቀት ለህዝበ ክርስቲያኑ በተለይም ለኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ድንቅ የሚባል ደማቅ በዓል ነው። ጥምቀት ከዘፈንና ጭፈራው በዘለለ ሃይማኖታዊ ትውፊት ያላቸው መዝሙሮችና ውዳሴዎች ይንቆረቆሩበታል። ወረብና ሽብሸባው በቀሳውስትና በዲያቆናት ህብር ውብ ሆኖ ይታያል። የምዕምናኑ […]
The post ለጥምቀት ያልሆነ… appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
እነሆ! ከበሮ ደምቆ ሊሰማ፣ ዘፈን ጨዋታው ሊደምቅ፣ ውርጭና አመዳዩም በወጉ ሊላቀቅ የጥምቀት በዓል ደረሰ። በዚህ ዕለት ወጣት ከሽማግሌው፣ ልጅ ከአዋቂው፣ ኮረዳዋም ከጉብሉ በአንድ ይውላሉ። ጥምቀት ለህዝበ ክርስቲያኑ በተለይም ለኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ድንቅ የሚባል ደማቅ በዓል ነው። ጥምቀት ከዘፈንና ጭፈራው በዘለለ ሃይማኖታዊ ትውፊት ያላቸው መዝሙሮችና ውዳሴዎች ይንቆረቆሩበታል። ወረብና ሽብሸባው በቀሳውስትና በዲያቆናት ህብር ውብ ሆኖ ይታያል። የምዕምናኑ […] The post ለጥምቀት ያልሆነ… appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ለጥምቀት ያልሆነ...
ጥምቀት ለህዝበ ክርስቲያኑ በተለይም ለኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ድንቅ የሚባል ደማቅ በዓል ...
0 Comments 0 Shares