“በናንተ ለሁሉ” በብዕራቸው ሀገርን ላነጹ ደራሲያን በሙሉ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በጋሽ ፈለቀ ካሳ የተዘጋጀ እንግርጉሮ ነው፡፡ “አፍሪካችን ደራሲያን ጽፈው የማይወድቁባት ምድር እንድትሆን እንመኛለን” በሚል መልዕክት የሚጀምረው የእንጉርጉሮ ዜማው በህይወት የሌሉ ታላላቅ የሀገራችንን ደራሲያን በስም እያነሳ ይዘክራል፡፡ በዕሉ ግርማ ፤ ዳኛቸው ውርቁ ፤ ሎሬት ጸጋዪ ገ/መድህን እና አቤ ጉበኛ በህይወት እያሉ ተገቢውን ክብር እና ቦታ ሳያገኙ […]
The post ‘በእናንተ ለሁሉ’ Benante Lehulu Feleke Kassa New Ethiopian Music Video appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares