አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ በአንደበታቸው አረጋግጠዋል።ሚኪታሪያንም የሳንቼዝ የዝውውር አካል ሆኖ ወደ ኤምሬት የሚያደርገው ጉዞ በሂደት ላይ መሆኑ ታውቋል። ቺሊያዊው አጥቂ ከዩናይትድ ጋርት የዓለማችን አራተኛው ከፍተኛ ተከፋይ ተጫዋች የሚያደርገውን የአራት አመት ተኩል ለመፈራርም በግል ክስምምነት መድረሱ ቢነገርም እስካሁን ድረስ ግን ይፋ የተደረገ ማረጋገጫ የለም።ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የሚኪታሪያን ውሳኔ እየተጠበቀ […]
The post አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ አረጋገጡ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ በአንደበታቸው አረጋግጠዋል።ሚኪታሪያንም የሳንቼዝ የዝውውር አካል ሆኖ ወደ ኤምሬት የሚያደርገው ጉዞ በሂደት ላይ መሆኑ ታውቋል። ቺሊያዊው አጥቂ ከዩናይትድ ጋርት የዓለማችን አራተኛው ከፍተኛ ተከፋይ ተጫዋች የሚያደርገውን የአራት አመት ተኩል ለመፈራርም በግል ክስምምነት መድረሱ ቢነገርም እስካሁን ድረስ ግን ይፋ የተደረገ ማረጋገጫ የለም።ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የሚኪታሪያን ውሳኔ እየተጠበቀ […] The post አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ አረጋገጡ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ አረጋገጡ
አርሰን ቬንገር የሳንቼዝ የዩናይትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ሲሉ በአንደበታቸው አረጋግጠዋል።ሚኪታሪያንም የሳንቼዝ የዝውውር አካል ሆኖ ወደ ኤምሬት የሚያደርገው ጉዞ በሂደት ላይ መሆኑ ታውቋል። ቺሊያዊው አጥቂ ከዩናይትድ ጋርት የዓለማችን አራተኛው ከፍተኛ ተከፋይ ተጫዋች የሚያደርገውን የአራት አመት ተኩል ለመፈራርም በግል ክስምምነት መድረሱ ቢነገርም እስካሁን ድረስ ግን ይፋ የተደረገ ማረጋገጫ የለም።ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የሚኪታሪያን ውሳኔ እየተጠበቀ ስለሆነ ነው ተብሏል። ሁለቱ ክለቦች ግን በተጫዋቾቹ ዙሪያ ጤነኛ የሚባል ድርድር እያደረጉ ናቸው። ቬንገርም የሳንቼዝ የዩናዩትድ ዝውውር በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ይጠናቀቃል ወይ ?ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ "አዎ በሀያ አራት ሰዓት ውስጥ ዝውውሩ ያልቃል ብዬ አስባለው። ሆኖም ግን በእስካሁኑ የአሰልጣኝነት ልምዴ የተረዳሁት ነገር ቢኖር በዝውውር ሂደት በደቂቃ ውስጥ ሁኔታዎች መልካቸውን እንደሚቀይሩ ነው። ስለዚህ ሙሉ ዋስትና ልሰጣችው አልችልም"። ሲሉ ሀሳባቸውን ገልፀዋል። የሳንቼዝ ዝውውርን አጓቷል የተባለው ሚኪታሪያን ከዩናይትድ ይልቅ በአርሰናል ቋሚ ተሰላፊነት ዕድል ስለሚያገኝ የሁለቱን ክለቦች ድርድር እንዲሳካ ውሳኔያቸውን ያከብራል ተብሎ እየተጠበቀ ይገኛል።
0 Comments 0 Shares