ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ያላት ሁለገብ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ግንኙነት እንዲጠናከር ኢትዮጵያ እንደምትፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም በስድስተኛው የኢትዮ-ግብፅ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ከግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር በሁለትዮሽና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ሁለቱ አገራት በሚኒስትሮች ደረጃ የነበረውን የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በመሪየዎች ደረጃ ከፍ ለማድረግ የተስማሙ ሲሆን ይህም የአገራቱ ግንኙነት የበለጠ […]
The post ኢትዮጵያና ግብፅ ግንኙነታቸው ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር ያላት ሁለገብ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ግንኙነት እንዲጠናከር ኢትዮጵያ እንደምትፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም በስድስተኛው የኢትዮ-ግብፅ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ከግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር በሁለትዮሽና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ሁለቱ አገራት በሚኒስትሮች ደረጃ የነበረውን የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በመሪየዎች ደረጃ ከፍ ለማድረግ የተስማሙ ሲሆን ይህም የአገራቱ ግንኙነት የበለጠ […] The post ኢትዮጵያና ግብፅ ግንኙነታቸው ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ኢትዮጵያና ግብፅ ግንኙነታቸው ወደ ከፍተኛ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ጠቀሜታው ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው አገራት መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ገልጸዋል ...
0 Comments 0 Shares