የኢትዮጵያ መንግስት በ2001 ነበር ከፍተኛ ተቃውሞ ያስከተለውን የፀረሽብር ሕጉን ያፀደቀውና ስራ ላይ እንዲውል ያደረገው። በዚህ ሕግ በርካታ ጋዜጠኞች፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች እና አባላት ታስረዋል፣ ተከሰዋል፣ ተፈርዶባቸዋልም። አሁን ደግሞ በጸረ-ሽብር ህጉ የተከሰሱትንም ጨምሮ በርካታ ፖለቲከኞች ተፈተዋል። ይህ ለፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ምን አንድምታ ይኖረዋል?