በኢትዮጵያ የሚከሰተውን ተደጋጋሚ ድርቅ ለመቋቋም የሰብል ኢንሹራንስ አንዱ መፍትሄ መሆኑ ተዘገበ
-
በኢትዮጵያ አሁን አሁን በዝናብ ላይ ጥገኛ የሆነ ግብርና ዋስትና የሌለው ስራ እየሆነ መጥቷል.....ሀገሪቱ በየጊዜው በድርቅ የመጠቃት አዙሪት ውስጥ የወደቀች መሆኑ ለሰፊው የሀገሪቱ ህዝብ የኑሮ መሰረት በሆነው በግብርናው መስክ ላይ መሰረታዊ ለውጦችን ማድረግ ከሚጠይቅበት ጊዜ ላይ ተደርሷል ተብሏል፡፡
በኢትዮጵያ የሚከሰተውን ተደጋጋሚ ድርቅ ለመቋቋም የሰብል ኢንሹራንስ አንዱ መፍትሄ መሆኑ ተዘገበ - በኢትዮጵያ አሁን አሁን በዝናብ ላይ ጥገኛ የሆነ ግብርና ዋስትና የሌለው ስራ እየሆነ መጥቷል.....ሀገሪቱ በየጊዜው በድርቅ የመጠቃት አዙሪት ውስጥ የወደቀች መሆኑ ለሰፊው የሀገሪቱ ህዝብ የኑሮ መሰረት በሆነው በግብርናው መስክ ላይ መሰረታዊ ለውጦችን ማድረግ ከሚጠይቅበት ጊዜ ላይ ተደርሷል ተብሏል፡፡
0 Comments 0 Shares