ዓለም አቀፉ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን የኢትዮጵያን የሠራተኞች ደመወዝ ብዝበዛ ነው ሲል ወቀሰ
ብርሃኑ ፈቃደ
Wed, 01/17/2018 - 16:34
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ዓለም አቀፉ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን የኢትዮጵያን የሠራተኞች ደመወዝ ብዝበዛ ነው ሲል ወቀሰ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
የዓለም አቀፍ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን የኢንዱስትሪ ባለቤቶች ለሠራተኞቻቸው የሚከፍሏቸው ክፍያዎች ዝቅተኛ በመሆናቸው ወቀሳ ሰነዘረ፡፡ የኮንፌዴሬሽኑ ዋና ጸሐፊ ሳሃራ ባሮው በአዲስ አበባ በተዘጋጀው የሠራተኛ ዝቅተኛ ክፍያ የውይይት መድረክን ዛሬ ጥር 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ሲያስጀምሩ እንዳሉት፣ የሺ የምትባል የሦስት ልጆች እናት ሠራተኞችን አግኝተው እንዳነጋገሩና በወር 600 ብር (20 ዶላር) እንደሚከፈላት እንዳወቁ ተናግረው፣ እንደ የሺ ያሉ ሠራተኞች ሊያኖራቸው የሚችል ክፍያ ሊከፈላቸው እንደሚገባና ይህም ለየትኛውም አገር ወሳኝ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡
0 Comments 0 Shares