በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ለዶ/ር መረራ ጉዲና አቀባበል አደረጉ
ናሆም ተስፋዬ
Wed, 01/17/2018 - 18:57
በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ለዶ/ር መረራ ጉዲና አቀባበል አደረጉ ናሆም ተስፋዬ Wed, 01/17/2018 - 18:57
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ለዶ/ር መረራ ጉዲና አቀባበል አደረጉ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ዛሬ ጥር 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ቀትር በኃላ ለዶ/ር መረራ ጉዲና ከእስር ቤት መለቀቃቸውን ተከትሎ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው በዶክተሩ መኖሪያ አካባቢ ተገኝተው አቀባበል አደረጉላቸው። የተጠረጠሩበት ክስ በመንግሥት ተቋርጦ ከእስር ቤት የተለቀቁት ዶ/ር መረራ፣ ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ በሚወስደው ዋና መንገድ አሸዋ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ከቀትር በኃላ ገብተዋል፡፡
Like
4
0 Comments 3 Shares