WWW.FANABC.COM
FBC - በምስራቅ ሸዋ ዞን ለ16 ዓመታት ሳይለማ በባለሀብቶች ተይዞ የነበረ መሬት ለወጣቶች ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን እስከ 16 ዓመት በባለሀብቶች ተይዞ ሳይለማ የነበረ 300 ሄክታር የሚጠጋ መሬት ለወጣቶች እንዲሰጥ ተደርጎ ወደ ስራ ገብቷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አ...
0 Comments 0 Shares