የኳታሩ አሚር የኢትዮጵያ ጉብኝት በካይሮና በአዲስ አበባ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሻከር የታለመ ነው ተባለ
-
በአንድ ወቅት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን እስከማቋረጥና ኤምባሲዎቻቸውን እስከመዝጋት የደረሱት ኢትዮጵያና ኳታር አሁን ላይ ግንኙነታቸውን ወደተሻለ ምእራፍ ለማሸጋገር ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ ... ይሁን እንጂ የግብጽ የወሬ ምንጮችና የፖለቲካ ሀያስያንን ዋቢ ያደረገው ሚድል ኢስት ሞኒተር የወሬ ምንጭ የኳታር መሪዎች ከኢትዮጵያ ጋር እንሻረክ ማለታቸው ካይሮዎችን ሆን ብለው ለማስቆጣት የወጠኑት የፖለቲካ ሴራ መሆኑን ዘግቧል...
የኳታሩ አሚር የኢትዮጵያ ጉብኝት በካይሮና በአዲስ አበባ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሻከር የታለመ ነው ተባለ - በአንድ ወቅት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን እስከማቋረጥና ኤምባሲዎቻቸውን እስከመዝጋት የደረሱት ኢትዮጵያና ኳታር አሁን ላይ ግንኙነታቸውን ወደተሻለ ምእራፍ ለማሸጋገር ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ ... ይሁን እንጂ የግብጽ የወሬ ምንጮችና የፖለቲካ ሀያስያንን ዋቢ ያደረገው ሚድል ኢስት ሞኒተር የወሬ ምንጭ የኳታር መሪዎች ከኢትዮጵያ ጋር እንሻረክ ማለታቸው ካይሮዎችን ሆን ብለው ለማስቆጣት የወጠኑት የፖለቲካ ሴራ መሆኑን ዘግቧል...
0 Comments 0 Shares