ጥያቄ መሰረት ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትርና የብሔራዊ የፀጥታ ደህንነት ምክር ቤት ሰብሳቢው አቶ ሲራጅ ፈርጌሳ ተናገሩ፡፡

ግጭቱ በተፈጠረ ሰሞን ቁጥጥሩን ለማድረግ ከአቅማችን በላይ ሆኗል ብለን የጠራነው አንድም የመከላከያም ሆነ የፀጥታ ሀይል የለም ይህም ጉዳይ የፈፀሙ መከላከያ ሀይሉንም የላኩ ወገኖች በህግ ይጠየቁ ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ መናገራቸው ይታወሳል፡፡

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.
ጥያቄ መሰረት ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትርና የብሔራዊ የፀጥታ ደህንነት ምክር ቤት ሰብሳቢው አቶ ሲራጅ ፈርጌሳ ተናገሩ፡፡ ግጭቱ በተፈጠረ ሰሞን ቁጥጥሩን ለማድረግ ከአቅማችን በላይ ሆኗል ብለን የጠራነው አንድም የመከላከያም ሆነ የፀጥታ ሀይል የለም ይህም ጉዳይ የፈፀሙ መከላከያ ሀይሉንም የላኩ ወገኖች በህግ ይጠየቁ ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ መናገራቸው ይታወሳል፡፡ Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.
Like
3
0 Comments 0 Shares