ካፒቴን ዓለማየሁ አበበ የመጀመርያው አፍሪካዊ ጄት አብራሪ (1916-2010)
ሔኖክ ያሬድ
Wed, 01/10/2018 - 09:48
ካፒቴን ዓለማየሁ አበበ የመጀመርያው አፍሪካዊ ጄት አብራሪ (1916-2010) ሔኖክ ያሬድ Wed, 01/10/2018 - 09:48
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ካፒቴን ዓለማየሁ አበበ የመጀመርያው አፍሪካዊ ጄት አብራሪ (1916-2010) | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
በሃያኛው ክፍለ ዘመን የመጀመርያው ሩብ ኢትዮጵያ ከውጭው ዓለም ጋር በአየር ትራንስፖርት ለመገናኛት በር ከፋች አጋጣሚ የተፈጠረበት ነበር፡፡ በንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ምኒልክ ዘመን፣ በልዑል አልጋ ወራሽ ንጉሥ ተፈሪ መኰንን አማካይነት በ1921 ዓ.ም. የመጀመርያው አውሮፕላን አዲስ አበባ መድረሱ ይወሳል፡፡ ከአውሮፕላን ጋር የተያያዘው ታሪክ እመርታ ማሳየት የጀመረው በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ሲሆን፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ታኅሳስ 12 ቀን 1938 ዓ.ም. ከተመሠረተ በኋላ የመጀመርያውን በረራ መጋቢት 30 ቀን 1938 ዓ.ም. ወደ ካይሮ በአስመራ በኩል አድርጓል፡፡
Like
1
0 Comments 0 Shares