ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራን በወፍ በረር ዕይታ
ውድነህ ዘነበ
Wed, 01/10/2018 - 09:59
ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራን በወፍ በረር ዕይታ ውድነህ ዘነበ Wed, 01/10/2018 - 09:59
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራን በወፍ በረር ዕይታ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
ከዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ ወደ ሰሜን ማዘጋጃ በሚወስደው በላይ ዘለቀ ጎዳና ጥቂት እንደተጓዙ በስተቀኝ በኩል አንድ ደሴት ላይ ሁለት ዓይነት ፖሊሶች ይገኛሉ፡፡ መጀመርያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን (ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ) ቀጥሎ ደግሞ የብዙ ኢትዮጵያውያን እንባና ደም የፈሰሰበት የፌዴራል ወንጀል ምርመራ መምሪያ ማዕከል (ማዕከላዊ) ይገኛል፡፡
Like
1
0 Comments 0 Shares