የጨጓራ በሽታን ለማስታገስ የሚጠቅሙ 3 የቤት ውስጥ ውህዶች

ሰሞኑ የበዓል ነው፡፡ አምሮት የሚቀሰቅሱ ቅባታማ እና በርበሬያማ ምግቦች የምዘወተሩ በመሆናቸው ጨጓራችን ልታመም ይችላል፡፡ እነዚህን በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ውህዶች በመጠቀም ህመሙን መከላከል ይችላሉ፡፡

1- የድንች ጭማቂ

(ድንቹን በ ጁስ መፍጫ ከፈጨነው በኋላ ውሃውን በቀን አንዴ 3 ወይንም 4 የሾርባ ማንኪያ መጠጣት ፡፡ ህመማችን ባስ ካለ በ ቀን ሁለቴ ማድረግ ይኖርብናል፡፡ ይህ የጨጓራችንን የ ph መጠን የሚያረጋጋው ሲሆን የጋዝ ምርቱን እንዲቀንስ በማድረግም የማቃጠል ስሜትን ያጠፋል፡፡

2- የሩዝ ውሃ

(ሩዝ የተቀቀለበትን ውሃ ለተለያየ የህክምና ዓላማ መጠቀም አሁን አሁን ዓለማችን ላይ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ ጉዳይ እየሆነ መጥቷል፡፡ትንሽ ሩዝ በውሃ ከጣድን በኋላ ሩዙ እንደመብሰል ሲል የውሃው ቀለም ነጭ ይሆናል ያኔ ውሃውን አጥልሎ በመጠጣት የማቃጠልን ስሜት ማጥፋት ይቻላል፡፡

3- ማር

(2 የሾርባ ማንኪያ ንፁህ ማርን ለብ ባለ ውሃ በጥበጥ አድርገን በመውሰድ ከፍተኛ የሆነ ጥቅም ልናገኝ እንችላለን፡፡ህመሙ ሊጀምረን አከባቢብናደርገው ደግሞ የበለጠ ፍቱን እንደሆነ ይታመናል፡፡

ምንጭ፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ማዕከል
የጨጓራ በሽታን ለማስታገስ የሚጠቅሙ 3 የቤት ውስጥ ውህዶች ሰሞኑ የበዓል ነው፡፡ አምሮት የሚቀሰቅሱ ቅባታማ እና በርበሬያማ ምግቦች የምዘወተሩ በመሆናቸው ጨጓራችን ልታመም ይችላል፡፡ እነዚህን በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ውህዶች በመጠቀም ህመሙን መከላከል ይችላሉ፡፡ 1- የድንች ጭማቂ (ድንቹን በ ጁስ መፍጫ ከፈጨነው በኋላ ውሃውን በቀን አንዴ 3 ወይንም 4 የሾርባ ማንኪያ መጠጣት ፡፡ ህመማችን ባስ ካለ በ ቀን ሁለቴ ማድረግ ይኖርብናል፡፡ ይህ የጨጓራችንን የ ph መጠን የሚያረጋጋው ሲሆን የጋዝ ምርቱን እንዲቀንስ በማድረግም የማቃጠል ስሜትን ያጠፋል፡፡ 2- የሩዝ ውሃ (ሩዝ የተቀቀለበትን ውሃ ለተለያየ የህክምና ዓላማ መጠቀም አሁን አሁን ዓለማችን ላይ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ ጉዳይ እየሆነ መጥቷል፡፡ትንሽ ሩዝ በውሃ ከጣድን በኋላ ሩዙ እንደመብሰል ሲል የውሃው ቀለም ነጭ ይሆናል ያኔ ውሃውን አጥልሎ በመጠጣት የማቃጠልን ስሜት ማጥፋት ይቻላል፡፡ 3- ማር (2 የሾርባ ማንኪያ ንፁህ ማርን ለብ ባለ ውሃ በጥበጥ አድርገን በመውሰድ ከፍተኛ የሆነ ጥቅም ልናገኝ እንችላለን፡፡ህመሙ ሊጀምረን አከባቢብናደርገው ደግሞ የበለጠ ፍቱን እንደሆነ ይታመናል፡፡ ምንጭ፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ማዕከል
Like
5
0 Comments 0 Shares