‘የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው የገና ዛፍ፣ ስጦታ እንዲሁም ሌሎች ሌሎች ነገሮች የምእራባውያኑ አለም ተጽእኖ እንጂ የኛ የራሳችን መለያ አይደለም’ ይላሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች። የገና በዓል ሲመጣ ቤትን ለማስዋቢያ የሚሆኑ እቃዎች እንዲሁም ስጦታዎችን መግዛት የተለመደ ሲሆን ይህ አይነት ነገር የኛ መገለጫ ካለመሆኑም በላይ ለአላስፈላጊ ወጪ መዳረግ ነው ሲሉም ተደምጠዋል። 
The post ‘የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው’ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
‘የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው የገና ዛፍ፣ ስጦታ እንዲሁም ሌሎች ሌሎች ነገሮች የምእራባውያኑ አለም ተጽእኖ እንጂ የኛ የራሳችን መለያ አይደለም’ ይላሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች። የገና በዓል ሲመጣ ቤትን ለማስዋቢያ የሚሆኑ እቃዎች እንዲሁም ስጦታዎችን መግዛት የተለመደ ሲሆን ይህ አይነት ነገር የኛ መገለጫ ካለመሆኑም በላይ ለአላስፈላጊ ወጪ መዳረግ ነው ሲሉም ተደምጠዋል።  The post ‘የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው’ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
'የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው'
'የገና በአል አከባበራችን ኢትዮጵያዊ ቀለሙን እያጣ ነው የገና ዛፍ፣ ስጦታ እንዲሁም ሌሎች ሌሎች ነገሮች የምእራባውያኑ አለም ተጽእኖ እንጂ የኛ የራሳችን መለያ አይደለም' ይላሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች። የገና በዓል ሲመጣ ቤትን ለማስዋቢያ የሚሆኑ እቃዎች እንዲሁም ስጦታዎችን መግዛት የተለመደ ሲሆን ይህ አይነት ነገር የኛ መገለጫ ካለመሆኑም በላይ ለአላስፈላጊ ወጪ መዳረግ ነው ሲሉም ተደምጠዋል።
0 Comments 0 Shares