የቀድሞው የጤና ጥበቃና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምና ሌሎች ሁለት ግለሰቦች፣ ለዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት የሚያደርጉት ፉክክር የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2009 ዓ.ም. በጄኔቫ ፍፃሜ ያገኛል፡፡
የቀድሞው የጤና ጥበቃና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምና ሌሎች ሁለት ግለሰቦች፣ ለዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት የሚያደርጉት ፉክክር የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2009 ዓ.ም. በጄኔቫ ፍፃሜ ያገኛል፡፡
WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
ለዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት የሚደረገው ፉክክር የፊታችን ማክሰኞ ፍፃሜ ያገኛል
 የቀድሞው የጤና ጥበቃና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምና ሌሎች ሁለት ግለሰቦች፣ ለዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት የሚያደርጉት ፉክክር የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 15 ቀን 2009 ዓ.ም. በጄኔቫ ፍፃሜ ያገኛል፡፡በኢትዮጵያ መንግሥትና በአፍሪካ ኅብረት አማካይነት ለዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተርነት ዕጩ ሆነው የቀረቡት ዶ/ር ቴድሮስ፣ ለዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት ለመወዳደር ያነሳሳቸው ለሙያው ያላቸው ፍቅር፣ በአገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ያካበቱት ልምድ፣ የፖለቲካና ዲፕሎማሲ ክህሎታቸውና ለዓለም ጤና ድርጅት አዲስ ዕይታ ለማምጣት ካላቸው ፍላጎት የመነጨ እንደሆነ በተደጋጋሚ ጊዜ መግለጻቸው አይዘነጋም፡፡አሁንም የምረጡኝ ቅስቀሳቸው የቀጠለ ሲሆን፣
0 Comments 0 Shares