በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል የተደረገው ጦርነት ካበቃ ዓመታትን ቢያስቆጥርም የመንግሥታቱ ብቻ ሳይሆኑ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱም ተቋርጧል። ይህ መሆን የለበትም ትስስሩ መቀጠል አለበት ያሉ አካላት እንቅስቃሴ ጀምረዋል።

0 Comments
0 Shares