በአሜሪካዋ ቴክሳስ ግዛት የሌክ ጃክሰን ከተማ ነዋሪዎች የቧምቧ ውሃ እንዳይጠጡ ማስጠንቀቂያ ተላልፎላቸዋል።ለዚህም ምከንያቱ ገዳይ የተባለና ጭንቅላትን የሚያጠቃ ረቂህ ተህዋሲ በከተማዋ የውሃ አቅርቦት ላይ በመገኘቱ ነው።በተደረጉ ምርመራዎችም ናይግሌሪያ ፎውለሪ የተባለ ረቂቅ ተህዋሲ በከተማዋ ውሃ ማሰራጫ ጣቢያና በመስመሮቹ ይገኛል ተብሏል።በናይግሌሪያ ፎውለሪ የተጠቁ ሰዎች ከፍተኛ ሙቀት፣ ማቅለሽለሽ፣ ትውከት፣ የአንገትና ከፍተኛ ራስ ህመም የሚያጋጥማቸው ሲሆን፤ በርካታዎቹም በሳምንት ውስጥ ይሞታሉ።

WWW.BBC.COM
ቴክሳስ: የከተማው ውሃ ጭንቅላትን በሚያጠቃ ገዳይ ተህዋሲ በመበከሉ ነዋሪዎች አትጠጡ ተባሉ - BBC News አማርኛ
በአሜሪካዋ ቴክሳስ ግዛት የሌክ ጃክሰን ከተማ ነዋሪዎች የቧምቧ ውሃ እንዳይጠጡ ማስጠንቀቂያ ተላልፎላቸዋል።ለዚህም ምከንያቱ ገዳይ የተባለና ጭንቅላትን የሚያጠቃ ረቂህ ተህዋሲ በከተማዋ የውሃ አቅርቦት ላይ በመገኘቱ ነው።በተደረጉ ምርመራዎችም ናይግሌሪያ ፎውለሪ የተባለ ረቂቅ ተህዋሲ በከተማዋ ውሃ ማሰራጫ ጣቢያና በመስመሮቹ ይገኛል ተብሏል።በናይግሌሪያ ፎውለሪ የተጠቁ ሰዎች ከፍተኛ ሙቀት፣ ማቅለሽለሽ፣ ትውከት፣ የአንገትና ከፍተኛ ራስ ህመም የሚያጋጥማቸው ሲሆን፤ በርካታዎቹም በሳምንት ውስጥ ይሞታሉ።
0 Comments 0 Shares