WWW.BBC.COM
ኢራን ውስጥ ለተቃውሞ የወጡ አስር ሰዎች ተገደሉ
የኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን ምክንያት አድርጎ በኢራን የተለያዩ ክፍሎች የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ለቀናት ዘልቋል። መንግሥትም ተቃውሞው የሀገሪቱን ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይጥል አስጠንቅቋል።
0 Comments 0 Shares