WWW.BBC.COM
ሳዑዲና አረብ ኤሜሬቶች ቫት መተግበር ጀመሩ
ሳዑዲ አረቢያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ተጨማሪ እሴት ታክስን (ቫት) ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ ማድረግ ጀምረዋል። ምግብና ነዳጅ የመሳሰሉ ምርቶች ላይ ቀረጡ ተግባራዊ መደረግ እንደሚጀምር ታውቋል።
0 Comments 0 Shares