WWW.BBC.COM
በቦኮ ሃራም ታግተው የነበሩ 700 ሰዎች ተለቀቁ
በናይጄሪያው ፅንፈኛ ቡድን ቦኮ ሃራም ተይዘው ከነበሩ ሰዎች መካከል በርካቶቹን ማስለቀቁን የናይጄሪያ ጦር ሰራዊት ገልጿል። ጦሩ ቦኮ ሃራም ተዳክሟል ቢልም ቡድኑ ግን በተለያዩ ቦታዎች ጥቃት መሰንዘሩን ቀጥሏል።
0 Comments 0 Shares