ፕሬዝዳንትነት-ሺ ጂንፒንግን -የ21 ኛው ክፍለ ዘመን ተፅዕኖ ፈጣሪ
እ.ኤ.አ በ 1949 በሊቀመንበር
ማኦ ዜ ዱንግ በተመራው የቻይና የባህል አብዮት ወቅት በከተማ የሚኖሩ
ቻይናውያን ወደገጠር ሄደው በግብርና ላይ እንዲሰማሩ ታወጀ፡፡በዚህም
መሠረት ከተሜዎች ዶማና መቆፈሪያ ይዘው ቆፈሩ ፤በዋሻ አደሩ፤ተራራ ፈነቀሉ
፤ጫካ መነጠሩ፡፡
ከነዚህ መካከልም የዛሬው የቻይና ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በ 15 ዓመታቸው
ወደ ገጠር ሄደው በግብርና ተግባር ላይ ተሠማሩ ፡፡ ለ7 ዓመታትም ኑሯቸውን
በዋሻ አደረጉ፡፡
ትምህርት እና ጥረት የለወጥ መሣሪያ መሆናቸውን ከእርሻውና ከአርሶ አደሩ
ተማሩ፡፡ በ 22 ዓመታቸው ከዋሻ መኖሪያቸው ወጥተው ማንበብ እና መጻፍን
ተለማመዱ፡፡የማንበብ ችሎታቸውንም በማሳደግ ልክ እንደ ግብርናው ቀን
ከሌሊት በመስራት ችሎታቸውን አሻሻሉ፡፡
‹ ማንም ጠንካራ መሆን ከፈለገ አርሶአደር ሆኖ ይየው › የሚሉት ታታሪው ሺ
በዚህ ብርታታቸው የቻይና ፕሬዝዳንት ሆነው ሃገራቸውን ወደ ገናናነት
አድርሰዋታል፡፡
ከማኦ ዜ ዱንግ ቀጥለው አዲሲቷን ቻይና ወደላቀ ዕድገት ለማድረስ ዕረፍት
የሌላቸው የጥረት ተምሳሌት ሆነዋል ፡፡
ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግን ቢቢሲ ከተራ የዋሻ ነዋሪነት እስከ የ21 ኛው ክፍለ
ዘመን ተፅዕኖ ፈጣሪነት የደረሱ መሪ ሲል አሞካሽቷቸዋል፡፡

0 Comments
0 Shares