በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግጭት እንዲፈጠር ያደረጉ አካላት በህግ ተጠያቂ ይደረጋሉ- ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግጭት እንዲፈጠር ያደረጉ አካላት በህግ ተጠያቂ እንደሚደረጉ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ ገለፁ።
ሚኒስትሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ከዩኒቨርስቲ ህግና ስርዓት ውጭ ተንቀሳቅሰው በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግጭት እንዲፈጠር ያደረጉ ተማሪዎች፣ መምህራንና የአስተዳደር ስራተኞች ናቸው በህግ ተጠያቂ የሚደረጉት ብለዋል።
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለትምህርት መስተጓጎል ምክንያት የሆኑ አምስት ጉዳዮች ተለይተው እየተሰራ መሆኑንም ዶክተር ጥላዬ አስታውቀዋል።
ዶክተር ጥላዬ፥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተከሰተውን ችግር በመፍታት ረገድ የተቋቋመው ግብር ሀይል፣ ህዝቡ፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበረሰብ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ጠቅሰዋል።
በዋናነት ግን የፀጥታ ሀይሉ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመማር ማስተማር ሂደት ወደ ነበረበት መመለስ ከፍተኛው ድርሻ ይወስዳል ብለዋል።
በተቃራኒው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አሰራርና ህግ ጥሰው የተንቀሳቀሱ ግለሰቦች መኖራቸው የተናገሩት ሚኒስትሩ፥ የህግ የበላይነት ባለማስጠበቅ እየመጡ ያሉ ችግሮች ከፍተኛ ደረጃ መድረሳቸውን አንስተዋል።
የትምህርት ሚኒስቴርም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሰላማዊ የመማር ማስተማር እንዲኖር ማድረግ ዋንኛ ሃላፊነቱ በመሆኑ የእርምት እርምጃ እንዲወሳድ ያድረጋል ነው ያሉት።
የዩኒቨርስቲ ህግ እና ስርዓት ውጭ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግጭት እንዲፈጠር ያደረጉ አካላት በህግ ይጠየቃሉ ብለዋል ዶክተር ጥላዬ።
በድርጊቱ የተሳተፉት ግለሰቦችም በህግ እና አሰተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሳድባቸው እንደሚደረግም አብራርተዋል።
ከ100 ቀናት በላይ የሚደረስ የትምህርት ጊዜ የባከነ በመሆኑ በተማሪዎች ላይ ችግር እንዳይፈጥር ዩኒቨርስቲዎች ተጨማሪ የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ እንዲያወጡ እንደሚደረግም ዶክተር ጥላዬ አስታውቀዋል።
በአሁኑ ወቅትም በሁለም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን አንስተዋል።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመማር ማስተማር ሂደት ወደ ነበረበት እንዲመለስ ሲስራ የቆየው ግብር ሀይል ትላንት የጀመረውን ውይይት ቀጣይ አቅጣጫዎችን በመሰቀመጥ ዛሬ ተጠናቋል።
ዛሬ በተካሄደው ውይይትም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የተፈጠሩ ግጭቶች መንስኤና የትምህርት መስተጓገል ግብር ሀይሉ በማንሳት ተወያይቷል።