በካቡል የሺዓ ማዕከል ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት ቢያንስ 40 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች የመቁሰል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከተማዋ የሽብር ጥቃቶች እየተደጋጋሙ ይገኛሉ።

0 Comments
0 Shares