This page has generated to collaborate ethiopian students to a huge communicational area with in one house.
  • 9 people like this
  • 4 Posts
  • 3 ፎቶዎች
  • 0 Reviews
  • Artist, Public figure
ፍለጋ
በቅርብ የተከናወኑ
  • ካምፓስ ማለት ለኔ
    ውስጡ ትልቅ ሚስጥር ያለው ትልቅ ቅኔ
    ነበር የሚመስለኝ
    እውነትም ቅኔ ነው ላወቀበትማ
    የድድብና ምንጭ የእውቀት ትልቅ ማማ
    ከፊቱ ቁልፍ ያለው ታቹ የዶዶመ
    አረም የበዛበት ገና ያልታረመ
    ነበር የሚመስለኝ ካምፓስ ማለት ለኔ
    ዛሬ ሁሉ ተረስቶ ባይጠፋ ያ ወኔ
    ብ ቻ ካምፓስ ማለት
    ፍቅር ናት ውበት ናት
    ያላየ የሚሻት ያየም የሚጠላት
    እንዲክ ነች እንግዲ ወዲ ና ቅመሳት
    ካምፓስ ማለት ለኔ ውስጡ ትልቅ ሚስጥር ያለው ትልቅ ቅኔ ነበር የሚመስለኝ እውነትም ቅኔ ነው ላወቀበትማ የድድብና ምንጭ የእውቀት ትልቅ ማማ ከፊቱ ቁልፍ ያለው ታቹ የዶዶመ አረም የበዛበት ገና ያልታረመ ነበር የሚመስለኝ ካምፓስ ማለት ለኔ ዛሬ ሁሉ ተረስቶ ባይጠፋ ያ ወኔ ብ ቻ ካምፓስ ማለት ፍቅር ናት ውበት ናት ያላየ የሚሻት ያየም የሚጠላት እንዲክ ነች እንግዲ ወዲ ና ቅመሳት
    0 Comments 0 Shares
  • እንዳው በዛ ዘመን
    ፍሬው ጦጣው ተብለን
    ስንት እንዳላሳለፍን
    ዛሬ ጂሲ ሆነን
    አርጅተን እርፍ አልን
    ትዝታ ጣፋጭ ነች
    ሁሌ ማትሰለች
    የዘወትር ጸሎት ሁሌ ማትረሳ
    ትዝታ ነች ለካ ትዝታ በራሳ
    GC 2010 EC

    እንዳው በዛ ዘመን ፍሬው ጦጣው ተብለን ስንት እንዳላሳለፍን ዛሬ ጂሲ ሆነን አርጅተን እርፍ አልን ትዝታ ጣፋጭ ነች ሁሌ ማትሰለች የዘወትር ጸሎት ሁሌ ማትረሳ ትዝታ ነች ለካ ትዝታ በራሳ GC 2010 EC
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • Like
    1
    0 Comments 0 Shares
More Stories