This page is created just for fun join and enjoy it
Recent Updates
-
እሷ: ስንጋባ ጫት መቃምህን. ታቆማለህ.
እሱ: እሺ
እሷ: ሲጋራም ማጨስ አትችልም
እሱ: እሺ
እሷ: የሰካራም ሚስት እንድባልም አልፈልግም ስለዚህ
መጠጥም ማቆም አለብህ
እሱ: እሺ
እሷ: ኧ!!! …ሌላ ደሞ ምን ነበር?? አዎ! እያመሸህ
መግባት
አትችልም
እሱ: እሺ
እሷ: እም…ሌላ? ሌላ? ምንድነው የረሳሁት??? ሌላ
የምትተወው ነገር ምን ነበር???…..እሷ: ስንጋባ ጫት መቃምህን. ታቆማለህ. እሱ: እሺ እሷ: ሲጋራም ማጨስ አትችልም እሱ: እሺ እሷ: የሰካራም ሚስት እንድባልም አልፈልግም ስለዚህ መጠጥም ማቆም አለብህ እሱ: እሺ እሷ: ኧ!!! …ሌላ ደሞ ምን ነበር?? አዎ! እያመሸህ መግባት አትችልም እሱ: እሺ እሷ: እም…ሌላ? ሌላ? ምንድነው የረሳሁት??? ሌላ የምትተወው ነገር ምን ነበር???…..0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment! -
እሷ: ስንጋባ ጫት መቃምህን. ታቆማለህ.
እሱ: እሺ
እሷ: ሲጋራም ማጨስ አትችልም
እሱ: እሺ
እሷ: የሰካራም ሚስት እንድባልም አልፈልግም ስለዚህ
መጠጥም ማቆም አለብህ
እሱ: እሺ
እሷ: ኧ!!! …ሌላ ደሞ ምን ነበር?? አዎ! እያመሸህ
መግባት
አትችልም
እሱ: እሺ
እሷ: እም…ሌላ? ሌላ? ምንድነው የረሳሁት??? ሌላ
የምትተወው ነገር ምን ነበር???…..እሷ: ስንጋባ ጫት መቃምህን. ታቆማለህ. እሱ: እሺ እሷ: ሲጋራም ማጨስ አትችልም እሱ: እሺ እሷ: የሰካራም ሚስት እንድባልም አልፈልግም ስለዚህ መጠጥም ማቆም አለብህ እሱ: እሺ እሷ: ኧ!!! …ሌላ ደሞ ምን ነበር?? አዎ! እያመሸህ መግባት አትችልም እሱ: እሺ እሷ: እም…ሌላ? ሌላ? ምንድነው የረሳሁት??? ሌላ የምትተወው ነገር ምን ነበር???…..0 Comments 0 Shares -
-
More Stories