Ethio FM 107.8
Ethio FM 107.8
Ethio FM 107.8
  • 4330 people like this
  • 12 Posts
  • 2 Photos
  • 0 Reviews
  • Service
Search
Recent Updates
  • በእስልምና እምነት ዉስጥ እስልምናን በተለያዩ ቋንቋዎች ለማዳረስ ጥረት እየተደረገ ነዉ ተባለ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • እንደ ገናና ፋሲካ ባሉ በአላት ወደ እየሩሳሌም የሚደረጉ መንፈሳዊ ጉዞዎች ቱሪዝም መስኩ ላይ መነቃቃትን ፈጥረዋል ተባለ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የአንበሳ ግቢ ግንባታ በ 6ወር ውስጥ ይጠናቀቃል ተባለ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ የታዳጊ ሴቶችን እድገት ጤናማ የሚያደርግ ስርዓተ ምግብ ፕሮግራም ቀርጫለሁ አለች፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የክርስትያን የበጎ አድራጎት ድርጅት ህብረት ለተቋቋመበት አላማ የተሻለ የሰሩትን ሸለመ፡፡
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • የወደቁትን አንሱ የአረጋዉያን ማህበር አረጋዉያን በነጻ የሚታከሙበት የመካከለኛ ክሊኒክ ነገ አስመርቃለሁ አለ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የሰማዕቱ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስን የህይወት ታሪክ የያዘ መፅሀፍ ላይ የዉይይት መድረክ ሊካሄድ ነዉ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የእስልምና እምነት ባህልን የሚያንጸባርቁ የስነጽሁፍ ስራዎች ቁጥራቸዉ እየጨመረ ነዉ ተባለ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቋቋም ለሚሰሩ ስራዎች ራሳችሁን አዘጋጁ ተብላችኋል::
    0 Comments 0 Shares
  • የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ሰጪዎች ትኩረት እየተሰጠን አይደለም አሉ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
  • 0 Comments 0 Shares
More Stories