Addis Insight is your news, entertainment, music fashion website. We provide you with the latest breaking news and videos straight from Ethiopia.
Recent Updates
-
WWW.ADDISINSIGHT.COMArtist Breaks Silence Through Power of FabricBy Yared Tsegaye The work of art can echo in every walks of our lives. Attending the work of that magnifies that life can capture our entire being. However, it would be, legitimately, true for most of us who enjoy art that the vibe of contemporary art scene to be at its infant stage (if not had the chance abroa ...0 Comments 0 SharesPlease log in to like, share and comment!
-
To the west of Ethiopia near the Sudanese border lies a place called the Asosa zone. This may be the location of the oldest gold mine in the world. Dating back some 6,000 years, it provided a key source of gold to the ancient Egyptian empire, whose great wealth was famous throughout the known world. […]
The post Ethiopia Could Be Sitting on One of World’s Great Untapped Gold Deposits appeared first on Addis Insight.
To the west of Ethiopia near the Sudanese border lies a place called the Asosa zone. This may be the location of the oldest gold mine in the world. Dating back some 6,000 years, it provided a key source of gold to the ancient Egyptian empire, whose great wealth was famous throughout the known world. […] The post Ethiopia Could Be Sitting on One of World’s Great Untapped Gold Deposits appeared first on Addis Insight.WWW.ADDISINSIGHT.COMEthiopia Could Be Sitting on One of World’s Great Untapped Gold DepositsEthiopia could be sitting on one of world’s great untapped gold deposits0 Comments 0 Shares -
WWW.ADDISINSIGHT.COMንግግሩን እንጅ መልኩን ያልቀየረው የመገናኛ ብዙኀን የማዳከሚያ ስልትበአብዛኛው የአፍሪቃ ሀገራት፤ የቅኝ ግዛት ቅሪት ከአንድ ፓርቲ አገዛዝ ጋር ተዳምሮ የጋዜጠኝነት ሙያን የጠቅልለህ ግዛ ውጤት እንዲሆን አስችሎታል፡፡ አንዳንድ የአፍሪካ አገራት ቀደም ሲል በቅኝ ግዛት ወቅት በወረሱት የፕሬስ ነጻነት እና አንዱ አንዱን ደፍጥጦ ወደ ሥልጣን ስለመጣ መገናኛ ብዙኀን የልባቸው መሣሪያ አድርገው “ህዝቡን ጀሮ ዳባ ልበስ” በማለታቸው በአፍሪቃ አህጉር ብዙ የሕዝብ እሮሮ መስማት የተለመደ ሆኗል፡፡ በልማት …0 Comments 0 Shares
-
በሞጆ ደረቅ ወደብ የተከማቹ ኮንቴይነሮችን መውረስ ተጀመረ
በሞጆ ደረቅ ወደብ ታክስ እና ቀረጥ ሳይከፈልባቸው የተከማቹ 8 ሺህ 100 ኮንቴይነሮችን በቀነ ገደባቸው መሰረት መውረስ ተጀመረ።
በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሞጆ ደረቅ ወደብ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አዲስ አየለ እንደተናገሩት ቀነ ገደባቸው ከማለፉ በፊት ንብረታቸውን እንዲያነሱ ለባለሃብቶች በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።
ሆኖም ግን ንብረታቸውን እንዲያነሱ ለባለሃብቶች ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው በአፋጣኝ እያነሱ አይደለም ብለዋል።
በዚህም ከሁለት ወራት በላይ የተከማቹትን ኮንቴይነሮች የመውረሱ ሂደት መጀመሩን የሞጆ ደረቅ ወደብ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አዲስ ተናግረዋል።
የተከማቹትን ኮንቴይነሮች የመውረሱ ስራም ቀጣይነት እንዳለው ነው ዋና ስራ አስኪያጁ ያስታወቁት።
የተወረሱ ንብረቶቹን በጨረታ በመሸጥ ታክስ እና ቀረጡ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል።
እንደ አቶ አዲስ ገለፃ፥ በመንግስት ተቋማት የሚከማቹ ኮንቴይነሮች ቁጥር እየቀነሰ ቢመጣም በአሁኑ ወቅት 84 ኮንቴይነሮች ያለአግባብ መከማቸታቸውን ገልፀዋል።
እነዚህን የመንግስት ኮንቴይነሮች በዚህ ሳምንት ለማስነሳት ጥረት እንደሚደርግም ነው ዋና ስራ አስኪያጁ የተናገሩት።
ታህሳስ 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሞጆ ደረቅ ወደብ የተከማቹ ኮንቴይነሮችን መውረስ ተጀመረ በሞጆ ደረቅ ወደብ ታክስ እና ቀረጥ ሳይከፈልባቸው የተከማቹ 8 ሺህ 100 ኮንቴይነሮችን በቀነ ገደባቸው መሰረት መውረስ ተጀመረ። በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሞጆ ደረቅ ወደብ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አዲስ አየለ እንደተናገሩት ቀነ ገደባቸው ከማለፉ በፊት ንብረታቸውን እንዲያነሱ ለባለሃብቶች በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል። ሆኖም ግን ንብረታቸውን እንዲያነሱ ለባለሃብቶች ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው በአፋጣኝ እያነሱ አይደለም ብለዋል። በዚህም ከሁለት ወራት በላይ የተከማቹትን ኮንቴይነሮች የመውረሱ ሂደት መጀመሩን የሞጆ ደረቅ ወደብ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አዲስ ተናግረዋል። የተከማቹትን ኮንቴይነሮች የመውረሱ ስራም ቀጣይነት እንዳለው ነው ዋና ስራ አስኪያጁ ያስታወቁት። የተወረሱ ንብረቶቹን በጨረታ በመሸጥ ታክስ እና ቀረጡ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል። እንደ አቶ አዲስ ገለፃ፥ በመንግስት ተቋማት የሚከማቹ ኮንቴይነሮች ቁጥር እየቀነሰ ቢመጣም በአሁኑ ወቅት 84 ኮንቴይነሮች ያለአግባብ መከማቸታቸውን ገልፀዋል። እነዚህን የመንግስት ኮንቴይነሮች በዚህ ሳምንት ለማስነሳት ጥረት እንደሚደርግም ነው ዋና ስራ አስኪያጁ የተናገሩት። ታህሳስ 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)0 Comments 0 Shares -
Addis Insight
Get it on ethiome Appstore - www.ethio.me/appsAddis Insight Get it on ethiome Appstore - www.ethio.me/apps0 Comments 0 Shares -
-
More Stories