BBC
BBC
BBC
ከቢቢሲ አማርኛ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ታሪኮችንና ሐሳቦችን ከኢትዮጵያ፣ ከአፍሪካ እንዲሁም ከዓለም ዙሪያ ታገኛላችሁ። በየቀኑ ወቅታዊ ክንውኖችን በሰዓቱ ለማግኘት ገፃችንን ጎብኙ ሃሳባችሁንም አጋሩን። በተጨማሪም እንድናቀርበው የምትፈልጓቸው ታሪኮችም ካሉ ጠቁሙን።
  • 8543 people like this
  • 40486 Posts
  • 6 ፎቶዎች
  • 0 Reviews
  • Service
ፍለጋ
በቅርብ የተከናወኑ
  • በርካታ የአፍሪካ አገራት መሪዎች ሲታመሙ እና ሲያርፉ ሕዝባቸው በቀጥታ ሳያውቅ ለቀናት አሊያም ለሳምንታት በምሥጢር ተይዞ ይቆያል። ከ20 በላይ የአፍሪካ መሪዎች በሥልጣን ላይ እያሉ የሞቱ ሲሆን፣ መታመማቸውን ሳይነገር የመሞታች መርዶ የተነገረም አሉ። በአንዳንድ አገራት ስለመሪዎች መታመም ወይም ሞት ማውራት አደገኛ ውጤት አለው። ስለምን የአፍሪካ መሪዎች የጤናቸውን ጉዳይ ምሥጢራዊ ያደርጉታል?

    በርካታ የአፍሪካ አገራት መሪዎች ሲታመሙ እና ሲያርፉ ሕዝባቸው በቀጥታ ሳያውቅ ለቀናት አሊያም ለሳምንታት በምሥጢር ተይዞ ይቆያል። ከ20 በላይ የአፍሪካ መሪዎች በሥልጣን ላይ እያሉ የሞቱ ሲሆን፣ መታመማቸውን ሳይነገር የመሞታች መርዶ የተነገረም አሉ። በአንዳንድ አገራት ስለመሪዎች መታመም ወይም ሞት ማውራት አደገኛ ውጤት አለው። ስለምን የአፍሪካ መሪዎች የጤናቸውን ጉዳይ ምሥጢራዊ ያደርጉታል?
    WWW.BBC.COM
    የአፍሪካ መሪዎች የጤናቸው ጉዳይ ስለምን ምሥጢራዊ እንዲሆን ይፈልጋሉ? - BBC News አማርኛ
    በርካታ የአፍሪካ አገራት መሪዎች ሲታመሙ እና ሲያርፉ ሕዝባቸው በቀጥታ ሳያውቅ ለቀናት አሊያም ለሳምንታት በምሥጢር ተይዞ ይቆያል። ከ20 በላይ የአፍሪካ መሪዎች በሥልጣን ላይ እያሉ የሞቱ ሲሆን፣ መታመማቸውን ሳይነገር የመሞታች መርዶ የተነገረም አሉ። በአንዳንድ አገራት ስለመሪዎች መታመም ወይም ሞት ማውራት አደገኛ ውጤት አለው። ስለምን የአፍሪካ መሪዎች የጤናቸውን ጉዳይ ምሥጢራዊ ያደርጉታል?
    0 Comments 0 Shares
  • የሻባን አል-ዳሉ አሟሟት ይለያል። እጆቹ ከእሳቱ ለመውጣት ሲሞክሩ ይታያሉ። በፍም እሳት የተከበበ ሰው ይታያል። የሚደርስለት ግን አጥቷል።
    የሻባን አል-ዳሉ አሟሟት ይለያል። እጆቹ ከእሳቱ ለመውጣት ሲሞክሩ ይታያሉ። በፍም እሳት የተከበበ ሰው ይታያል። የሚደርስለት ግን አጥቷል።
    WWW.BBC.COM
    “በእሳት እየተቃጠልን እያያችሁ ዝምታን መረጣችሁ” - እናት እና ልጆች በእሳት ቃጠሎ ያጣው ቤተሰብ - BBC News አማርኛ
    የሻባን አል-ዳሉ አሟሟት ይለያል። እጆቹ ከእሳቱ ለመውጣት ሲሞክሩ ይታያሉ። በፍም እሳት የተከበበ ሰው ይታያል። የሚደርስለት ግን አጥቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • የትራምፕ ደጋፊው ቢሊየነሩ ኤለን መስክ በአሜሪካ ምርጫ ወሳኝ ግዛቶች ለተመዘገቡ መራጮች በየቀኑ 1 ሚሊዮን ዶላር በዕጣ መልክ መስጠት ጀመረ።
    የትራምፕ ደጋፊው ቢሊየነሩ ኤለን መስክ በአሜሪካ ምርጫ ወሳኝ ግዛቶች ለተመዘገቡ መራጮች በየቀኑ 1 ሚሊዮን ዶላር በዕጣ መልክ መስጠት ጀመረ።
    WWW.BBC.COM
    መስክ በአሜሪካ ወሳኝ ግዛቶች ለተመዘገቡ መራጮች በየቀኑ 1 ሚሊዮን ዶላር በዕጣ መስጠት ጀመረ - BBC News አማርኛ
    የትራምፕ ደጋፊው ቢሊየነሩ ኤለን መስክ በአሜሪካ ምርጫ ወሳኝ ግዛቶች ለተመዘገቡ መራጮች በየቀኑ 1 ሚሊዮን ዶላር በዕጣ መልክ መስጠት ጀመረ።
    0 Comments 0 Shares
  • እስራኤል ሄዝቦላህን ይደግፋሉ ያለቻቸውን በመዲናዋ ቤይሩት እንዲሁም በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ ባንኮች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች።
    እስራኤል ሄዝቦላህን ይደግፋሉ ያለቻቸውን በመዲናዋ ቤይሩት እንዲሁም በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ ባንኮች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል ሄዝቦላህን ይደግፋሉ ያለቻቸውን የሊባኖስን ባንኮች በአየር ደበደበች - BBC News አማርኛ
    እስራኤል ሄዝቦላህን ይደግፋሉ ያለቻቸውን በመዲናዋ ቤይሩት እንዲሁም በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ ባንኮች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢራን መስከረም 21/2017 ዓ.ም. ለፈጸመችው የሚሳዔል ጥቃት ምላሽ ለመስጠት እስራኤል ወታደራዊ ንብረቶችን ማንቀሳቀሷን የሚያሳዩ የሳተላይት ምሥሎችን የያዙ ሰነዶች ባለፈው ሳምንት ከኢራን ጋር ግንኙነት ባለው ቴሌግራም ገጽ ላይ ለህትመት በቅተዋል።
    ኢራን መስከረም 21/2017 ዓ.ም. ለፈጸመችው የሚሳዔል ጥቃት ምላሽ ለመስጠት እስራኤል ወታደራዊ ንብረቶችን ማንቀሳቀሷን የሚያሳዩ የሳተላይት ምሥሎችን የያዙ ሰነዶች ባለፈው ሳምንት ከኢራን ጋር ግንኙነት ባለው ቴሌግራም ገጽ ላይ ለህትመት በቅተዋል።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል በኢራን ላይ ያቀደችውን ጥቃት አሜሪካ የገመገመችበት ሰነዶች ሾልከው ወጡ - BBC News አማርኛ
    ኢራን መስከረም 21/2017 ዓ.ም. ለፈጸመችው የሚሳዔል ጥቃት ምላሽ ለመስጠት እስራኤል ወታደራዊ ንብረቶችን ማንቀሳቀሷን የሚያሳዩ የሳተላይት ምሥሎችን የያዙ ሰነዶች ባለፈው ሳምንት ከኢራን ጋር ግንኙነት ባለው ቴሌግራም ገጽ ላይ ለህትመት በቅተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ትምህርት ቤቶች የነበሯቸው እንዲሁም በቱርክ የተካሄደን መፈንቅለ መንግሥት መርተዋል ተብለው የሚከሰሱት ሃይማኖታዊ መሪ ፌቱላህ ጉለን በ83 ዓመታቸው ማረፋቸውን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አረጋገጠ።
    ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ትምህርት ቤቶች የነበሯቸው እንዲሁም በቱርክ የተካሄደን መፈንቅለ መንግሥት መርተዋል ተብለው የሚከሰሱት ሃይማኖታዊ መሪ ፌቱላህ ጉለን በ83 ዓመታቸው ማረፋቸውን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አረጋገጠ።
    WWW.BBC.COM
    ቱርክ በመፈንቅለ መንግሥት የምትፈልጋቸው ሃይማኖታዊ መሪ ፌቱላ ጉለን አረፉ - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ትምህርት ቤቶች የነበሯቸው እንዲሁም በቱርክ የተካሄደን መፈንቅለ መንግሥት መርተዋል ተብለው የሚከሰሱት ሃይማኖታዊ መሪ ፌቱላህ ጉለን በ83 ዓመታቸው ማረፋቸውን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አረጋገጠ።
    0 Comments 0 Shares
  • ኤርትራዊቷ ስደተኛ ሰሜን አየርላንድ ውስጥ አንዲት የማኅበራዊ ጉዳዮች ሠራተኛን በተደጋጋሚ በስለት በመውጋት በቀረበባት ክስ እስር እና ከአገር እድትባረር ተፈረደባት።
    ኤርትራዊቷ ስደተኛ ሰሜን አየርላንድ ውስጥ አንዲት የማኅበራዊ ጉዳዮች ሠራተኛን በተደጋጋሚ በስለት በመውጋት በቀረበባት ክስ እስር እና ከአገር እድትባረር ተፈረደባት።
    WWW.BBC.COM
    ኤርትራዊቷ ሰሜን አየርላንድ ውስጥ በፈጸመችው የስለት ጥቃት ተፈረደባት - BBC News አማርኛ
    ኤርትራዊቷ ስደተኛ ሰሜን አየርላንድ ውስጥ አንዲት የማኅበራዊ ጉዳዮች ሠራተኛን በተደጋጋሚ በስለት በመውጋት በቀረበባት ክስ እስር እና ከአገር እድትባረር ተፈረደባት።
    0 Comments 0 Shares
  • በሶማሊያ የአልኮል መጠጥ መጠጣት፣ መሸጥ፣ መግዛት እንዲሁም ማከፋፈል በሕግ የተከለከለ ነው።
    ሆኖም የአልኮል መጠጦች አሁንም ከኢትዮጵያ በድብቅ ወደ አገሪቷ ይገባሉ። በመዲናዋ ሞቃዲሾ ጂን፣ ቢራ፣ ቮድካ፣ አረቄ መንቆርቆራቸው አልቀረም። መጠጡ መነሻው ከኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ሲሆን፣ መዳረሻውን ሞቃዲሾ ያደርጋል። አዘዋዋሪዎቹ በአልሻባብ እና በጎሳ ታጣቂዎች የሚደርስባቸውን ቅጣት ለመቀበል ቆርጠው ነው በዚህ ንግድ ውስጥ የተሰማሩት።
    በሶማሊያ የአልኮል መጠጥ መጠጣት፣ መሸጥ፣ መግዛት እንዲሁም ማከፋፈል በሕግ የተከለከለ ነው። ሆኖም የአልኮል መጠጦች አሁንም ከኢትዮጵያ በድብቅ ወደ አገሪቷ ይገባሉ። በመዲናዋ ሞቃዲሾ ጂን፣ ቢራ፣ ቮድካ፣ አረቄ መንቆርቆራቸው አልቀረም። መጠጡ መነሻው ከኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ሲሆን፣ መዳረሻውን ሞቃዲሾ ያደርጋል። አዘዋዋሪዎቹ በአልሻባብ እና በጎሳ ታጣቂዎች የሚደርስባቸውን ቅጣት ለመቀበል ቆርጠው ነው በዚህ ንግድ ውስጥ የተሰማሩት።
    WWW.BBC.COM
    ከኢትዮጵያ ድንበር ወደ ሶማሊያ የሚደረገው አደገኛው ሕገወጥ የአልኮል ዝውውር ንግድ - BBC News አማርኛ
    በሶማሊያ የአልኮል መጠጥ መጠጣት፣ መሸጥ፣ መግዛት እንዲሁም ማከፋፈል በሕግ የተከለከለ ነው። ሆኖም የአልኮል መጠጦች አሁንም ከኢትዮጵያ በድብቅ ወደ አገሪቷ ይገባሉ። በመዲናዋ ሞቃዲሾ ጂን፣ ቢራ፣ ቮድካ፣ አረቄ መንቆርቆራቸው አልቀረም። መጠጡ መነሻው ከኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ሲሆን፣ መዳረሻውን ሞቃዲሾ ያደርጋል። አዘዋዋሪዎቹ በአልሻባብ እና በጎሳ ታጣቂዎች የሚደርስባቸውን ቅጣት ለመቀበል ቆርጠው ነው በዚህ ንግድ ውስጥ የተሰማሩት።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘው ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ያስጠናው ጥናት እንደሚያሳየው ማኅበራዊ ሚድያ እና የመሳሰሉ የበይነ መረብ ገጾችን ስናስስ የሚነቃቃው የአእምሯችን ክፍል ሱስ አምጪ ዕፆችን ስንወስድ ከሚነቃቃው ጋር ተመሳሳይ ነው። ቢቢሲ ታዳጊዎች ከስማርት ስልክ ጋር ያላቸው ቁርኝት ምን ያህል ነው የሚለውን ለማወቅ አንድ ጥናት አካሂዷል።
    ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘው ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ያስጠናው ጥናት እንደሚያሳየው ማኅበራዊ ሚድያ እና የመሳሰሉ የበይነ መረብ ገጾችን ስናስስ የሚነቃቃው የአእምሯችን ክፍል ሱስ አምጪ ዕፆችን ስንወስድ ከሚነቃቃው ጋር ተመሳሳይ ነው። ቢቢሲ ታዳጊዎች ከስማርት ስልክ ጋር ያላቸው ቁርኝት ምን ያህል ነው የሚለውን ለማወቅ አንድ ጥናት አካሂዷል።
    WWW.BBC.COM
    የስክሪን ሱስ፡ ለአምስት ቀናት ከስልካቸው እንዲርቁ የተደረጉት ታዳጊዎች ምን ሆኑ? - BBC News አማርኛ
    ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘው ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ያስጠናው ጥናት እንደሚያሳየው ማኅበራዊ ሚድያ እና የመሳሰሉ የበይነ መረብ ገጾችን ስናስስ የሚነቃቃው የአእምሯችን ክፍል ሱስ አምጪ ዕፆችን ስንወስድ ከሚነቃቃው ጋር ተመሳሳይ ነው። ቢቢሲ ታዳጊዎች ከስማርት ስልክ ጋር ያላቸው ቁርኝት ምን ያህል ነው የሚለውን ለማወቅ አንድ ጥናት አካሂዷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰኞ ዕለት ከታሰረ በኋላ በተደረገ ምርመራ ታውሄዲ በምርጫ ቀን “በርካታ ሰዎች በተሰበሰቡበት” ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ለመፈጸም ማቀዱን እና ይህንንም በመፈጸም ለመሞት መዘጋጀቱን ለኤፍቢአይ አረጋግጧል ተብሏል።
    ሰኞ ዕለት ከታሰረ በኋላ በተደረገ ምርመራ ታውሄዲ በምርጫ ቀን “በርካታ ሰዎች በተሰበሰቡበት” ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ለመፈጸም ማቀዱን እና ይህንንም በመፈጸም ለመሞት መዘጋጀቱን ለኤፍቢአይ አረጋግጧል ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ የምርጫ ቀን ጥቃት ለመፈጸም አሲሯል የተባለ አፍጋኒስታናዊ በቁጥጥር ስር ዋለ - BBC News አማርኛ
    ሰኞ ዕለት ከታሰረ በኋላ በተደረገ ምርመራ ታውሄዲ በምርጫ ቀን “በርካታ ሰዎች በተሰበሰቡበት” ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ለመፈጸም ማቀዱን እና ይህንንም በመፈጸም ለመሞት መዘጋጀቱን ለኤፍቢአይ አረጋግጧል ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ቻይና እና ሩሲያ የፍልስጤማውያን የአገር ባለቤትነት መብት እንዲኖራቸው ደጋፊ ሆነው ቆይተዋል።
    በቅርቡ ግን ቤይጂንግ እና ሞስኮ አዲስ እና ያልተለመዱ ሚናዎችን እየወሰዱ ነው። በተለይም ለአንድ ዓመት የዘለቀውን በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የሚካሄደውን ጦርነት በሽምግልና ለመፍታት ላይ ታች እያሉ ነው።
    ቻይና እና ሩሲያ የፍልስጤማውያን የአገር ባለቤትነት መብት እንዲኖራቸው ደጋፊ ሆነው ቆይተዋል። በቅርቡ ግን ቤይጂንግ እና ሞስኮ አዲስ እና ያልተለመዱ ሚናዎችን እየወሰዱ ነው። በተለይም ለአንድ ዓመት የዘለቀውን በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የሚካሄደውን ጦርነት በሽምግልና ለመፍታት ላይ ታች እያሉ ነው።
    WWW.BBC.COM
    እስራኤል ከፍልስጤማውያን ጋር በምታደርገው ጦርነት ቻይና እና ሩሲያ ለማሸማገል ለምን ፈቀዱ? - BBC News አማርኛ
    ቻይና እና ሩሲያ የፍልስጤማውያን የአገር ባለቤትነት መብት እንዲኖራቸው ደጋፊ ሆነው ቆይተዋል። በቅርቡ ግን ቤይጂንግ እና ሞስኮ አዲስ እና ያልተለመዱ ሚናዎችን እየወሰዱ ነው። በተለይም ለአንድ ዓመት የዘለቀውን በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የሚካሄደውን ጦርነት በሽምግልና ለመፍታት ላይ ታች እያሉ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢላን መስክ ለወራት ከፍርድ ቤት የተሰጠውን ትዕዛዝ አልቀበልም ሲል ቆይቷል። መስክ ብራዚል የሚገኙ የኤክስ ሠራተኞችን አባሮ በሀገሪቱ የሚገኘውን ቢሮ መዝጋቱ ይታወሳል።
    ኢላን መስክ ለወራት ከፍርድ ቤት የተሰጠውን ትዕዛዝ አልቀበልም ሲል ቆይቷል። መስክ ብራዚል የሚገኙ የኤክስ ሠራተኞችን አባሮ በሀገሪቱ የሚገኘውን ቢሮ መዝጋቱ ይታወሳል።
    WWW.BBC.COM
    ኢላን መስክ ብራዚል ውስጥ ተዘግቶ የነበረውን ኤክስ 5 ሚሊዮን ዶላር ከፍሎ አስከፈተ - BBC News አማርኛ
    ኢላን መስክ ለወራት ከፍርድ ቤት የተሰጠውን ትዕዛዝ አልቀበልም ሲል ቆይቷል። መስክ ብራዚል የሚገኙ የኤክስ ሠራተኞችን አባሮ በሀገሪቱ የሚገኘውን ቢሮ መዝጋቱ ይታወሳል።
    0 Comments 0 Shares
More Stories