Recent Updates
-
Download the Book for FREE !
https://goo.gl/cPqMCe
Find More Books on Telegram
https://t.me/findbookshere
Download the Book for FREE ! https://goo.gl/cPqMCe Find More Books on Telegram https://t.me/findbooksherePlease log in to like, share and comment! -
http://www.ethio.me/groups/play_it_dope
-
የሎሚ 8 በረከቶች
..................................................................................
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ይድርጉ !
ተመሳሳይ መረጃዎች እንዲደርስዎ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ !
እናመሰግናለን፡፡
...................................................................................
›››› http://www.ethio.me/pages/topsocialtips
ሎሚ ከምግብነት በዘለለ የተለያዩ ህክምናዊ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦
1. ክብደትን ይቀንሳል!
የሎሚ ጭማቂን ለብ ካለ ውሀና ማር ጋር በመቀላቀል መጠጣት የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳናል። የሎሚ ጭማቂ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳናል ብላችሁ ብትጠይቁኝ አዎ በትክክል ይቀንሳል እልዎታለሁ።
2. እርጅናን ለመከላከልና ለቆዳ እንክብካቤ
የሎሚ ጭማቂ እርጂናን የሚከላከል ሲሆን የቆዳ መሸብሸብና ቆዳ ላይ ያሉ ትንንሽ ጥቁር ነጠብጣቦችን እንዲሁም የተለያዩ ችግሮችን የፀረ ጀርምና ፀረ ባክቴሪያ ባህሪ ስላለው እንዲወገድ በማድረግ ይሳተፋል። የፀሀይ ጨረርን ለመከላከል ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ ፊትን መቀባት ጠቃሚ ነው።ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ ከማርና ውሀ ጋር በመቀላቀል መጠጣት።
3. ጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል!
ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ (ባክቴሪያን የመከላከል) ሀይል አለው እናም የሎሚ ጭማቂ ከውሀ ጋር ቀላቅለው ወይም በሻይ መልክ ቢወዱት ጥቅሙ ላቅ ያለ ነው።
4. ትኩሳትን ለማስታገስ!
ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ በብርድ፣በሳልና በትኩሳት ለሚሰቃዩ ሰዎች ፍቱን መድሀኒት ነው።የሰውነታችንን ትኩሳት ቶሎ ቶሎ እንዲያልበን በማድረግ ያስታግሳል። እኩል መጠን ያላቸውን የተፈጥሮ ማርና የሎሚ ጭማቂ በመቀላቀል ወይም የሎሚ ሻይ በመጠቀም ሳልን መቀነስ የሚቻል ሲሆን ከባድ የጉሮሮ በሽታን ለማስታገስ ይረዳናል።
5. የቆዳ እብጠትን ያስታግሳል!
የሎሚ ጭማቂ የቆዳ እብጠትን የሚከላከል ሲሆን ሰውነታችን ላይ ባለው እባጭ ላይ ያድርጉት በተጨማሪም ከዉሀ ጋር የተቀላቀለ የሎሚ ጭማቂ
መጠጣት ለኩላሊት ጠጠር እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።
6. የተቃጠለ ቁስልን ያስታግሳል!
ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ በተቃጠለው የሰውነታችን ቁስል ላይ ማድረግ ጠባሳ (scar) እንዳይዝ (እንዳይኖር) ያደርጋል። ሎሚ ሰውነታችንን የማቀዝቀዝ ባህሪ ስላለው በቃጠሎ ምክንያት የሚመጣን የመለብለብ (የማቃጠል) ስሜት ያስታግሳል።
7. የወባና አተት(Cholera) በሽታዎችን ለመከላከል!
ሎሚ ደምን የማጣራት አቅም ስላለው እንደ ወባና አተት ያሉ በሽታዎችን ይከላከላል።
ያደርገዋል።
8. እንዲሁም የደም ግፊት ይቀንሳል!
ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ መጠጣት በውስጡ ፓታሲየም ስላለው በልብ ህመም ለሚሰቃዩ ሰዎች ጠቃሚ ነው። ከፍተኛ ደም ግፊትን፣ መንገዳገድ (ማዞር) እና ማቅለሽለሽን በመቆጣጠር አእምሮና ሰውነታችን ዘና እንዲል ያደርጋል።
9.ሌሎችም ያንብቡት። በተን በተን አርጉት።
..................................................................................
ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ይድርጉ !
ተመሳሳይ መረጃዎች እንዲደርስዎ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ !
እናመሰግናለን፡፡
...................................................................................
የሎሚ 8 በረከቶች .................................................................................. ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ይድርጉ ! ተመሳሳይ መረጃዎች እንዲደርስዎ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ! እናመሰግናለን፡፡ ................................................................................... ›››› http://www.ethio.me/pages/topsocialtips ሎሚ ከምግብነት በዘለለ የተለያዩ ህክምናዊ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. ክብደትን ይቀንሳል! የሎሚ ጭማቂን ለብ ካለ ውሀና ማር ጋር በመቀላቀል መጠጣት የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳናል። የሎሚ ጭማቂ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳናል ብላችሁ ብትጠይቁኝ አዎ በትክክል ይቀንሳል እልዎታለሁ። 2. እርጅናን ለመከላከልና ለቆዳ እንክብካቤ የሎሚ ጭማቂ እርጂናን የሚከላከል ሲሆን የቆዳ መሸብሸብና ቆዳ ላይ ያሉ ትንንሽ ጥቁር ነጠብጣቦችን እንዲሁም የተለያዩ ችግሮችን የፀረ ጀርምና ፀረ ባክቴሪያ ባህሪ ስላለው እንዲወገድ በማድረግ ይሳተፋል። የፀሀይ ጨረርን ለመከላከል ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ ፊትን መቀባት ጠቃሚ ነው።ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ ከማርና ውሀ ጋር በመቀላቀል መጠጣት። 3. ጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ (ባክቴሪያን የመከላከል) ሀይል አለው እናም የሎሚ ጭማቂ ከውሀ ጋር ቀላቅለው ወይም በሻይ መልክ ቢወዱት ጥቅሙ ላቅ ያለ ነው። 4. ትኩሳትን ለማስታገስ! ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ በብርድ፣በሳልና በትኩሳት ለሚሰቃዩ ሰዎች ፍቱን መድሀኒት ነው።የሰውነታችንን ትኩሳት ቶሎ ቶሎ እንዲያልበን በማድረግ ያስታግሳል። እኩል መጠን ያላቸውን የተፈጥሮ ማርና የሎሚ ጭማቂ በመቀላቀል ወይም የሎሚ ሻይ በመጠቀም ሳልን መቀነስ የሚቻል ሲሆን ከባድ የጉሮሮ በሽታን ለማስታገስ ይረዳናል። 5. የቆዳ እብጠትን ያስታግሳል! የሎሚ ጭማቂ የቆዳ እብጠትን የሚከላከል ሲሆን ሰውነታችን ላይ ባለው እባጭ ላይ ያድርጉት በተጨማሪም ከዉሀ ጋር የተቀላቀለ የሎሚ ጭማቂ መጠጣት ለኩላሊት ጠጠር እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። 6. የተቃጠለ ቁስልን ያስታግሳል! ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ በተቃጠለው የሰውነታችን ቁስል ላይ ማድረግ ጠባሳ (scar) እንዳይዝ (እንዳይኖር) ያደርጋል። ሎሚ ሰውነታችንን የማቀዝቀዝ ባህሪ ስላለው በቃጠሎ ምክንያት የሚመጣን የመለብለብ (የማቃጠል) ስሜት ያስታግሳል። 7. የወባና አተት(Cholera) በሽታዎችን ለመከላከል! ሎሚ ደምን የማጣራት አቅም ስላለው እንደ ወባና አተት ያሉ በሽታዎችን ይከላከላል። ያደርገዋል። 8. እንዲሁም የደም ግፊት ይቀንሳል! ወዲያው የተዘጋጀ የሎሚ ጭማቂ መጠጣት በውስጡ ፓታሲየም ስላለው በልብ ህመም ለሚሰቃዩ ሰዎች ጠቃሚ ነው። ከፍተኛ ደም ግፊትን፣ መንገዳገድ (ማዞር) እና ማቅለሽለሽን በመቆጣጠር አእምሮና ሰውነታችን ዘና እንዲል ያደርጋል። 9.ሌሎችም ያንብቡት። በተን በተን አርጉት። .................................................................................. ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ይድርጉ ! ተመሳሳይ መረጃዎች እንዲደርስዎ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ ! እናመሰግናለን፡፡ ................................................................................... -
ከየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ሆነው ስራ መስራት ይፈልጋሉ?? ፔጃችንን በመቀላቀልና ወደዌብሳይታችን በመሄድ ይጀምሩ፡፡
http://www.ethio.me/pages/Serilance
serilance.comከየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ሆነው ስራ መስራት ይፈልጋሉ?? ፔጃችንን በመቀላቀልና ወደዌብሳይታችን በመሄድ ይጀምሩ፡፡ http://www.ethio.me/pages/Serilance serilance.com -
More Stories