Recent Updates
-
0 Comments 1 SharesPlease log in to like, share and comment!
-
በአማራ ክልል ከ279 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሱስ እና የአዕምሮ ማገገሚያ ማዕከላት እየተገነቡ መሆኑን የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ገለፀ፡፡
የማገገሚያ ማዕከላቱ በባሕር ዳር እና በደሴ በክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ ነው እየተገነቡ የሚገኙት፡፡
ግንቦት 20/2011ዓ.ም የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የመሠረተ ልማት አስተባባሪ አቶ ክንዲሁን እገዘው እንደነገሩን ማዕከላቱ የሚገነቡት በሱስ ለተጠቁ ዜጎች ማገገሚያነት እና የአዕምሮ ሕክምና ለመስጠት ነው፡፡ ግንባታቸው በተያዘው በጀት ዓመት የተጀመረ ሲሆን በቀጣይ 30 ወራት የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ ለግንባታው ከ279 ሚሊዮን ብር በላይ እንደተመደበም ታውቋል፡፡
ለምሥራቁ የክልሉ ክፍል ደሴ ላይ ለምዕራቡ ደግሞ ባሕር ዳር ላይ አገልግሎት እንዲሰጡ ታሳቢ ተደርጎ ነው ግንባታዎቹ እየተከናወኑ የሚገኙት፡፡ ሁለቱ ማዕከላት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን አገልግሎት እንዲሰጡ 160 አልጋዎች ይኖሯቸዋል፡፡ በተመላላሽ ደግሞ 800 ታካሚዎችን ያስተናግዳሉ፡፡ እያንዳንዳቸው ማዕከላት በ4 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፉ ይሆናል፡፡
አቶ ክንዲሁን ወደ ሕክምና ተቋማት የሚመጡ በሱስ የተጠቁ ዜጎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመሩ እና ለሱስ ተጋላጭነት ምክንያት የሆኑ ነገሮች በየአካባቢው መኖራቸው ለማዕከላቱ መገንባት በምክንያትነት መወሰዳቸውን ገጸዋል፡፡ የማዕከላቱ መገንባት ደግሞ በሱስ የተጠቁ ዜጎች አገግመው እንዲወጡ ከማድረግ ባለፈ ከሱስ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ለመከላከል የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ለመስጠት ያግዛሉ፡፡
የማገገሚያ ማዕከላቱ ከሕክምና አገልግሎት መስጫ ቦታዎች ባሻገር የስፖርት ማዘውተሪያ፣ የመዋኛ እና የስልጠና መስጫ ቦታዎችን ያካተቱ መሆናውም ታውቋል፡፡
ወጣቱን ለሱስ ከሚያጋልጡ ነገሮች ውስጥ እንዱ ጫት በመሆኑ ከሚመለከታችው ተቋማት፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና በጉዳዩ ላይ የተሻለ ዕውቀት ካላቸው ሙያተኞች ጋር በመሆን የክልሉን መንግሥት ውሳኔ ማስወሰን የሚያስችል ሥራ መሠራቱን አቶ ክንዲሁን በተለይ ለአብመድ አስታውቀዋል፡፡ የተለያዩ አካላት ያጠኑት የተለያየ ጥናት ቢኖርም በጤና ጥበቃ ቢሮ በኩል ግን ምን ያህል የህብረተሰብ ክፍሎች በሱስ እንደተጠቁ የሚያሳይ የተደራጀ መረጃ እንደሌለ ነው አቶ ክንዲሁን የተናገሩት፡፡
በክልል ደረጃ በሱስ የተጠቁት ወጣቶች ቁጥር ከ2008 ዓ.ም ወዲህ እየጨመረ እንደሆነ በጥናት መረጋገጡን የክልሉ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የማኅበራዊ ደኅንነት ልማት ማስፋፊያ ዳይሬክተር አቶ በላይነው ፀጋ ከዚህ በፊት ለአብመድ ገልፀው ነበር፡፡ አቶ በላይነው ጥናቱን መሠረት አድርገው እንደተናገሩት የሱስ ተጠቂዎች ከሴተኛ አዳሪነት፣ ጎዳና ተዳዳሪነትና ለምኖ አዳሪነት ቀጥሎ በአራተኛ ደረጃ ተቀምጧል፡፡ ጥናቱ 18 ነጥብ 2 በመቶ የሚሆነው የኅብረተሰብ ክፍል በአደገኛ ዕፆች እና መድኃኒቶች ተጠቂ መሆኑን ያሳያል፡፡
ምንጭ፦(አብመድ)በአማራ ክልል ከ279 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሱስ እና የአዕምሮ ማገገሚያ ማዕከላት እየተገነቡ መሆኑን የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ገለፀ፡፡ የማገገሚያ ማዕከላቱ በባሕር ዳር እና በደሴ በክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ ነው እየተገነቡ የሚገኙት፡፡ ግንቦት 20/2011ዓ.ም የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የመሠረተ ልማት አስተባባሪ አቶ ክንዲሁን እገዘው እንደነገሩን ማዕከላቱ የሚገነቡት በሱስ ለተጠቁ ዜጎች ማገገሚያነት እና የአዕምሮ ሕክምና ለመስጠት ነው፡፡ ግንባታቸው በተያዘው በጀት ዓመት የተጀመረ ሲሆን በቀጣይ 30 ወራት የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ ለግንባታው ከ279 ሚሊዮን ብር በላይ እንደተመደበም ታውቋል፡፡ ለምሥራቁ የክልሉ ክፍል ደሴ ላይ ለምዕራቡ ደግሞ ባሕር ዳር ላይ አገልግሎት እንዲሰጡ ታሳቢ ተደርጎ ነው ግንባታዎቹ እየተከናወኑ የሚገኙት፡፡ ሁለቱ ማዕከላት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን አገልግሎት እንዲሰጡ 160 አልጋዎች ይኖሯቸዋል፡፡ በተመላላሽ ደግሞ 800 ታካሚዎችን ያስተናግዳሉ፡፡ እያንዳንዳቸው ማዕከላት በ4 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፉ ይሆናል፡፡ አቶ ክንዲሁን ወደ ሕክምና ተቋማት የሚመጡ በሱስ የተጠቁ ዜጎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመሩ እና ለሱስ ተጋላጭነት ምክንያት የሆኑ ነገሮች በየአካባቢው መኖራቸው ለማዕከላቱ መገንባት በምክንያትነት መወሰዳቸውን ገጸዋል፡፡ የማዕከላቱ መገንባት ደግሞ በሱስ የተጠቁ ዜጎች አገግመው እንዲወጡ ከማድረግ ባለፈ ከሱስ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ለመከላከል የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ለመስጠት ያግዛሉ፡፡ የማገገሚያ ማዕከላቱ ከሕክምና አገልግሎት መስጫ ቦታዎች ባሻገር የስፖርት ማዘውተሪያ፣ የመዋኛ እና የስልጠና መስጫ ቦታዎችን ያካተቱ መሆናውም ታውቋል፡፡ ወጣቱን ለሱስ ከሚያጋልጡ ነገሮች ውስጥ እንዱ ጫት በመሆኑ ከሚመለከታችው ተቋማት፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና በጉዳዩ ላይ የተሻለ ዕውቀት ካላቸው ሙያተኞች ጋር በመሆን የክልሉን መንግሥት ውሳኔ ማስወሰን የሚያስችል ሥራ መሠራቱን አቶ ክንዲሁን በተለይ ለአብመድ አስታውቀዋል፡፡ የተለያዩ አካላት ያጠኑት የተለያየ ጥናት ቢኖርም በጤና ጥበቃ ቢሮ በኩል ግን ምን ያህል የህብረተሰብ ክፍሎች በሱስ እንደተጠቁ የሚያሳይ የተደራጀ መረጃ እንደሌለ ነው አቶ ክንዲሁን የተናገሩት፡፡ በክልል ደረጃ በሱስ የተጠቁት ወጣቶች ቁጥር ከ2008 ዓ.ም ወዲህ እየጨመረ እንደሆነ በጥናት መረጋገጡን የክልሉ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የማኅበራዊ ደኅንነት ልማት ማስፋፊያ ዳይሬክተር አቶ በላይነው ፀጋ ከዚህ በፊት ለአብመድ ገልፀው ነበር፡፡ አቶ በላይነው ጥናቱን መሠረት አድርገው እንደተናገሩት የሱስ ተጠቂዎች ከሴተኛ አዳሪነት፣ ጎዳና ተዳዳሪነትና ለምኖ አዳሪነት ቀጥሎ በአራተኛ ደረጃ ተቀምጧል፡፡ ጥናቱ 18 ነጥብ 2 በመቶ የሚሆነው የኅብረተሰብ ክፍል በአደገኛ ዕፆች እና መድኃኒቶች ተጠቂ መሆኑን ያሳያል፡፡ ምንጭ፦(አብመድ) -

ምንጭ፦(አብመድ)በአማራ ክልል ከ279 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሱስ እና የአዕምሮ ማገገሚያ ማዕከላት እየተገነቡ መሆኑን የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ገለፀ፡፡ የማገገሚያ ማዕከላቱ በባሕር ዳር እና በደሴ በክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ ነው እየተገነቡ የሚገኙት፡፡ ግንቦት 20/2011ዓ.ም የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የመሠረተ ልማት አስተባባሪ አቶ ክንዲሁን እገዘው እንደነገሩን ማዕከላቱ የሚገነቡት በሱስ ለተጠቁ ዜጎች ማገገሚያነት እና የአዕምሮ ሕክምና ለመስጠት ነው፡፡ ግንባታቸው በተያዘው በጀት ዓመት የተጀመረ ሲሆን በቀጣይ 30 ወራት የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ ለግንባታው ከ279 ሚሊዮን ብር በላይ እንደተመደበም ታውቋል፡፡ ለምሥራቁ የክልሉ ክፍል ደሴ ላይ ለምዕራቡ ደግሞ ባሕር ዳር ላይ አገልግሎት እንዲሰጡ ታሳቢ ተደርጎ ነው ግንባታዎቹ እየተከናወኑ የሚገኙት፡፡ ሁለቱ ማዕከላት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን አገልግሎት እንዲሰጡ 160 አልጋዎች ይኖሯቸዋል፡፡ በተመላላሽ ደግሞ 800 ታካሚዎችን ያስተናግዳሉ፡፡ እያንዳንዳቸው ማዕከላት በ4 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፉ ይሆናል፡፡ አቶ ክንዲሁን ወደ ሕክምና ተቋማት የሚመጡ በሱስ የተጠቁ ዜጎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመሩ እና ለሱስ ተጋላጭነት ምክንያት የሆኑ ነገሮች በየአካባቢው መኖራቸው ለማዕከላቱ መገንባት በምክንያትነት መወሰዳቸውን ገጸዋል፡፡ የማዕከላቱ መገንባት ደግሞ በሱስ የተጠቁ ዜጎች አገግመው እንዲወጡ ከማድረግ ባለፈ ከሱስ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ለመከላከል የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ለመስጠት ያግዛሉ፡፡ የማገገሚያ ማዕከላቱ ከሕክምና አገልግሎት መስጫ ቦታዎች ባሻገር የስፖርት ማዘውተሪያ፣ የመዋኛ እና የስልጠና መስጫ ቦታዎችን ያካተቱ መሆናውም ታውቋል፡፡ ወጣቱን ለሱስ ከሚያጋልጡ ነገሮች ውስጥ እንዱ ጫት በመሆኑ ከሚመለከታችው ተቋማት፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና በጉዳዩ ላይ የተሻለ ዕውቀት ካላቸው ሙያተኞች ጋር በመሆን የክልሉን መንግሥት ውሳኔ ማስወሰን የሚያስችል ሥራ መሠራቱን አቶ ክንዲሁን በተለይ ለአብመድ አስታውቀዋል፡፡ የተለያዩ አካላት ያጠኑት የተለያየ ጥናት ቢኖርም በጤና ጥበቃ ቢሮ በኩል ግን ምን ያህል የህብረተሰብ ክፍሎች በሱስ እንደተጠቁ የሚያሳይ የተደራጀ መረጃ እንደሌለ ነው አቶ ክንዲሁን የተናገሩት፡፡ በክልል ደረጃ በሱስ የተጠቁት ወጣቶች ቁጥር ከ2008 ዓ.ም ወዲህ እየጨመረ እንደሆነ በጥናት መረጋገጡን የክልሉ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የማኅበራዊ ደኅንነት ልማት ማስፋፊያ ዳይሬክተር አቶ በላይነው ፀጋ ከዚህ በፊት ለአብመድ ገልፀው ነበር፡፡ አቶ በላይነው ጥናቱን መሠረት አድርገው እንደተናገሩት የሱስ ተጠቂዎች ከሴተኛ አዳሪነት፣ ጎዳና ተዳዳሪነትና ለምኖ አዳሪነት ቀጥሎ በአራተኛ ደረጃ ተቀምጧል፡፡ ጥናቱ 18 ነጥብ 2 በመቶ የሚሆነው የኅብረተሰብ ክፍል በአደገኛ ዕፆች እና መድኃኒቶች ተጠቂ መሆኑን ያሳያል፡፡ ምንጭ፦(አብመድ)0 Comments 0 Shares -
-
ወንድ ብቻውን ነው የሚያለቅሰው
=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=
ከወዳጅ ከዘመድ ርቆ
አንጀቱን በአንጀቱ ታጥቆ
ተሸሽጎ ተገልሎ ተሸማቆ ተሸምቆ
ከቤት ሰው ተደብቆ
መሽቶ የማታ የማታ ሌሊት ነው የወንድ ልጅ
እንባው
ብቻውን ነው የሚፈታው
ብቻውን ነው የሚረታው
ችሎ ውጦ ተጨብጦ ተማምጦ ተጣጥሮ
በሲቃ ግት ተወጥሮ
እንደ ደመና ተቋጥሮ
እውስጥ አንጀቱ ተቀብሮ
መሽቶ ረፍዶ ጀምበር ጠልቆ
የጨለማ ድባብ ወድቆ
በእንቅልፍ ጥላ ሲከበብ በዝምታ ሲዋጥ አገር
ፍጡር ሁሉ ተስለምልሞ ብቸኝነት ብቻ ሲቀር
የኋላ የኋላ ማታ
ምድር አገሩ በእፎይታ
ዓይኑን በእንቅልፍ ሲያስፈታ
ሁሉ በእረፍት ዓለም ርቆ ብቸኝነት ብቻ
ሲቀርብ
ያኔ ነው ወንድ ዓይኑ የሚረጥብ
የብቻ እንባ ወዙ እሚነጥብ
ብቻውን ነው ብቻውን ነው
የእንባ ጨለማ ለብሶ ነው
ወንድ ልጅ ወዙ እሚነጥብው
ችሎ ውጦ ተጨብጦ ሰቀቀኑ በሆዱ አጥሮ
በአንጀቱ ገበና ቀብሮ
ውሎ ጭጭ እፍን ብሎ እንደ ደመና ተቋጥሮ
ጣሩን ውጦ ተጣጥሮ
በሲቃ ግት ተሰትሮ
ከወዳጅ ከዘመድ ርቆ
ከቤት ሰው ተደብቆ
አንጀቱን በአንጀቱ ታጥቆ
ተሸሽጎ ተከናንቦ ተሸማቆ ተሸምቆ
የብቻ ብቸኝነቱ የጨለማ ልብሱ እስኪደርስ
በዓይን አዋጅ ሃሞቱ እንዳይረክስ
ቅስሙ በገበያ እንዳይፈስ
ተገልሎ በእኩለ ሌት ወንድ ብቻውን ነው
እሚያለቅስ
--ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንወንድ ብቻውን ነው የሚያለቅሰው =-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-= ከወዳጅ ከዘመድ ርቆ አንጀቱን በአንጀቱ ታጥቆ ተሸሽጎ ተገልሎ ተሸማቆ ተሸምቆ ከቤት ሰው ተደብቆ መሽቶ የማታ የማታ ሌሊት ነው የወንድ ልጅ እንባው ብቻውን ነው የሚፈታው ብቻውን ነው የሚረታው ችሎ ውጦ ተጨብጦ ተማምጦ ተጣጥሮ በሲቃ ግት ተወጥሮ እንደ ደመና ተቋጥሮ እውስጥ አንጀቱ ተቀብሮ መሽቶ ረፍዶ ጀምበር ጠልቆ የጨለማ ድባብ ወድቆ በእንቅልፍ ጥላ ሲከበብ በዝምታ ሲዋጥ አገር ፍጡር ሁሉ ተስለምልሞ ብቸኝነት ብቻ ሲቀር የኋላ የኋላ ማታ ምድር አገሩ በእፎይታ ዓይኑን በእንቅልፍ ሲያስፈታ ሁሉ በእረፍት ዓለም ርቆ ብቸኝነት ብቻ ሲቀርብ ያኔ ነው ወንድ ዓይኑ የሚረጥብ የብቻ እንባ ወዙ እሚነጥብ ብቻውን ነው ብቻውን ነው የእንባ ጨለማ ለብሶ ነው ወንድ ልጅ ወዙ እሚነጥብው ችሎ ውጦ ተጨብጦ ሰቀቀኑ በሆዱ አጥሮ በአንጀቱ ገበና ቀብሮ ውሎ ጭጭ እፍን ብሎ እንደ ደመና ተቋጥሮ ጣሩን ውጦ ተጣጥሮ በሲቃ ግት ተሰትሮ ከወዳጅ ከዘመድ ርቆ ከቤት ሰው ተደብቆ አንጀቱን በአንጀቱ ታጥቆ ተሸሽጎ ተከናንቦ ተሸማቆ ተሸምቆ የብቻ ብቸኝነቱ የጨለማ ልብሱ እስኪደርስ በዓይን አዋጅ ሃሞቱ እንዳይረክስ ቅስሙ በገበያ እንዳይፈስ ተገልሎ በእኩለ ሌት ወንድ ብቻውን ነው እሚያለቅስ --ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን -
http://www.northshoa.gov.et/0 Comments 0 Shares
More Stories