Cybernetics
Cybernetics
relating to, or involving computers or computer networks (such as the Internet)
ፍለጋ
በቅርብ የተከናወኑ
  • የእጅ ጣታችንን እንደ ስልክ የሚያስጠቅመው ቴክኖለጂ
    ኤስ.ጂ.ኤን.ኤል የተባለው እንደ ሰዓት በእጃችን ላይ የሚታሰር ቴክኖሎጂ የእጅ ጣታችንን እንደ ስልክ ያስጠቅመናል ተብሏል።

    ቴክኖሎጂው በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር የፊታችን መጋቢት ወር 2018 ይለቀቃል የተባለ ሲሆን፥ እንደ ሰዓት በእጅ የሚታሰሩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይም አዲስ እብዮት ይዞ እንደሚመጣ ነው የተነገረው።

    ምርቱ የሳምሰንግ ሲ ላብ ነው መሆኑ የተነገረለት ይህ ቴክኖሎጂ፥ በአሜሪካ ላስ ቬጋስ በተካሄደ የቴክኖሎጂ አውደ ርእይ ላይ ነው ለእይታ የቀረበው።

    በአውደ ርእዩ ላይ ቀርበውን ቴክኖሎጂ የሞከሩ ሰዎችም፤ በእጅ ላይ የሚታሰረውን ሰዓት መሳይ ነገር በማሰር ጆሯቸው ላይ ጣታቸውን አስቀምጠው ሙዚቃ ማዳመጥ መቻላቸውን ተናግረዋል።

    ከዚህ በተጨማሪም ቴክኖሎጂው ሰዎች በእጅ ጣታቸው ብቻ ተጠቅመው ስልክ ለመደወል እና የተደወለላቸውን ጥሪ ተቀብለው ማነጋገር ያስችላቸዋል ተብሏል።

    በእጅ ላይ የሚታሰረው ቴክኖሎጂው የአንድሮይር ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና የአይፎን አይ ኦ ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን መጠቀም እንዲችል ተደርጎ ነው እየተሰራ ያለው።
    የእጅ ጣታችንን እንደ ስልክ የሚያስጠቅመው ቴክኖለጂ ኤስ.ጂ.ኤን.ኤል የተባለው እንደ ሰዓት በእጃችን ላይ የሚታሰር ቴክኖሎጂ የእጅ ጣታችንን እንደ ስልክ ያስጠቅመናል ተብሏል። ቴክኖሎጂው በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር የፊታችን መጋቢት ወር 2018 ይለቀቃል የተባለ ሲሆን፥ እንደ ሰዓት በእጅ የሚታሰሩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይም አዲስ እብዮት ይዞ እንደሚመጣ ነው የተነገረው። ምርቱ የሳምሰንግ ሲ ላብ ነው መሆኑ የተነገረለት ይህ ቴክኖሎጂ፥ በአሜሪካ ላስ ቬጋስ በተካሄደ የቴክኖሎጂ አውደ ርእይ ላይ ነው ለእይታ የቀረበው። በአውደ ርእዩ ላይ ቀርበውን ቴክኖሎጂ የሞከሩ ሰዎችም፤ በእጅ ላይ የሚታሰረውን ሰዓት መሳይ ነገር በማሰር ጆሯቸው ላይ ጣታቸውን አስቀምጠው ሙዚቃ ማዳመጥ መቻላቸውን ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪም ቴክኖሎጂው ሰዎች በእጅ ጣታቸው ብቻ ተጠቅመው ስልክ ለመደወል እና የተደወለላቸውን ጥሪ ተቀብለው ማነጋገር ያስችላቸዋል ተብሏል። በእጅ ላይ የሚታሰረው ቴክኖሎጂው የአንድሮይር ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና የአይፎን አይ ኦ ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን መጠቀም እንዲችል ተደርጎ ነው እየተሰራ ያለው።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • የማህበራዊ ትስስር ገፅ የሆነው ፌስቡክ ኩባንያ በገፁ ከተለያዩ የቢዝነስ ተቋማት እና መገናኛ ብዙሃን በፌስቡክ ላይ የሚሰራጩ የተለያዩ ይዘቶች ለተከታዮቻቸው በሚደርስበት መንገድ ላይ ለውጥ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ።

    በዚህ የአካሄድ ለውጥ መሰረት ከእነዚህ አካላት ሰዎች ፌስቡክ ላይ የሚደርሳቸው የሚጫኑ ይዘቶች አነስተኛ ይሆናሉ።

    በአንፃሩ በግለሰቦች እና በቤተሰቦች መካከል የሀሳብ ልውውጥ በፌስ ቡክ ላይ የሚጋብዙ ይዘቶች በተሻለ ትኩረት አግኝተው ተደራሽ እንደሚሆኑ ነው የኩባንያው መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ የተናገረው።

    የማህበራዊ ትስስር ገፁን የሚጠቀሙ ሰዎች ገፁ ከተቋማት እና መገናኛ ብዙሃን በሚለቀቁ ይዘቶች ተጨናንቀው የወዳጆቻቸው ወሳኝ ሁነቶች እና ኣጋጣሚዎች ሳይደርሳቸው እንደሚቀር ቅሬታ ማቅረባቸውን ነው ያስታወቀው።

    ዙከርበርግ እኔና ቡድኔ ፌስቡክ ለሰዎች ደህና መሆን አጋዥ መሆኑን የማረጋገጥ ሀላፊነት አለብን ብሏል።

    ይህ የፌስቡክ እርምጃ ሰዎች በገፁ ላይ ያላቸውን ተሳትፎ እና የቆይታ ጊዜን ሊቀንስ እንደሚችል አስታውቋል።

    በተጨማሪም በኩባንያው ገቢ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንደሚኖረው ነው ዙከርበርግ ያመለከተው።
    የማህበራዊ ትስስር ገፅ የሆነው ፌስቡክ ኩባንያ በገፁ ከተለያዩ የቢዝነስ ተቋማት እና መገናኛ ብዙሃን በፌስቡክ ላይ የሚሰራጩ የተለያዩ ይዘቶች ለተከታዮቻቸው በሚደርስበት መንገድ ላይ ለውጥ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ። በዚህ የአካሄድ ለውጥ መሰረት ከእነዚህ አካላት ሰዎች ፌስቡክ ላይ የሚደርሳቸው የሚጫኑ ይዘቶች አነስተኛ ይሆናሉ። በአንፃሩ በግለሰቦች እና በቤተሰቦች መካከል የሀሳብ ልውውጥ በፌስ ቡክ ላይ የሚጋብዙ ይዘቶች በተሻለ ትኩረት አግኝተው ተደራሽ እንደሚሆኑ ነው የኩባንያው መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ የተናገረው። የማህበራዊ ትስስር ገፁን የሚጠቀሙ ሰዎች ገፁ ከተቋማት እና መገናኛ ብዙሃን በሚለቀቁ ይዘቶች ተጨናንቀው የወዳጆቻቸው ወሳኝ ሁነቶች እና ኣጋጣሚዎች ሳይደርሳቸው እንደሚቀር ቅሬታ ማቅረባቸውን ነው ያስታወቀው። ዙከርበርግ እኔና ቡድኔ ፌስቡክ ለሰዎች ደህና መሆን አጋዥ መሆኑን የማረጋገጥ ሀላፊነት አለብን ብሏል። ይህ የፌስቡክ እርምጃ ሰዎች በገፁ ላይ ያላቸውን ተሳትፎ እና የቆይታ ጊዜን ሊቀንስ እንደሚችል አስታውቋል። በተጨማሪም በኩባንያው ገቢ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንደሚኖረው ነው ዙከርበርግ ያመለከተው።
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=X59PnYnHEjQ
    https://www.youtube.com/watch?v=X59PnYnHEjQ
    Like
    2
    0 Comments 0 Shares
  • https://www.techspot.com/guides/676-best-computer-tricks/
    https://www.techspot.com/guides/676-best-computer-tricks/
    WWW.TECHSPOT.COM
    Computer Tips & Tricks Everyone Should Know
    Many hardcore computer users might consider themselves above learning new tricks, but there are always new ways to sharpen your skills on the PC and we bet that you will find at least one useful thing here that you didn't know before.
    Like
    3
    1 Comments 0 Shares
  • https://www.youtube.com/watch?v=E49IjCMKU4g
    https://www.youtube.com/watch?v=E49IjCMKU4g
    Like
    4
    2 Comments 0 Shares
  • http://www.wie.et/
    http://www.wie.et/
    Like
    4
    0 Comments 0 Shares
  • http://www.ena.gov.et/index.php/social/item/20911-2018-01-08-22-35-17
    http://www.ena.gov.et/index.php/social/item/20911-2018-01-08-22-35-17
    WWW.ENA.GOV.ET
    የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ተኮር የምርምር ፕሮጀክቶችን እያካሄደ ነው
    ጎባ ታህሳስ 30/2010 የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከ90 በላይ ማህበረሰብ ተኮር የምርምር ፕሮጀክቶችን እያካሄደ መሆኑን ገለጸ ፡፡ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተካሄዱ ያሉት እነዚህ የምርምር ፕሮጄክቶች ከመማር ማስተማር ስራው በተጓዳኝ...
    Like
    3
    0 Comments 0 Shares
  • http://www.ena.gov.et/index.php/social/item/20911-2018-01-08-22-35-17
    http://www.ena.gov.et/index.php/social/item/20911-2018-01-08-22-35-17
    WWW.ENA.GOV.ET
    የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ተኮር የምርምር ፕሮጀክቶችን እያካሄደ ነው
    ጎባ ታህሳስ 30/2010 የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከ90 በላይ ማህበረሰብ ተኮር የምርምር ፕሮጀክቶችን እያካሄደ መሆኑን ገለጸ ፡፡ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተካሄዱ ያሉት እነዚህ የምርምር ፕሮጄክቶች ከመማር ማስተማር ስራው በተጓዳኝ...
    Like
    3
    0 Comments 0 Shares
  • An Astro-bus project which aims to inspire youth in space science technology will be launched after a week, the Ethiopian Space Science Society (ESSS) announced.

    General Manager of ESSS, Abinet Ezra said that the Astro-bus project is organized in collaboration with the Ethiopian space scientists that live and work abroad.

    “We are very much optimistic that this project will bring its hallmark on our country’s space science technology endeavor,” Abinet added.

    Over 15 Ethiopian scientists from across the world will be joining the program to inspire and bring light of space science to the young generation.

    According to him, the Astro-bus project will be launched in Adama and will continue its tour to the Southern Nations, Nationalities and Peoples regional state.

    Noting that the ESSS had always been striving to develop the human resource capacity of the space science sector, Abinet said, “We have paved the way for students to getting a scholarship in space science”.

    Back in the years, inadequate infrastructure of the sector was the major bottleneck to attract Ethiopian space scientists to come and work here, he pointed out.

    However, a remarkable breakthrough was made recently including the establishment of the Entoto Observatory. The plan to establish planetariums has also among the achievements, Abinet stated.

    The General Manager said “with all these in hand and under preparation the environment for space science is very much favorable and seeing significant changes every day”.

    Mentioning that some of the scientists who are working in the Entoto Observatory have come from abroad, he said “Ethiopian space scientists working in NASA and European Space Agency are now eager to come back home and develop the sector”.

    Established in 2004, ESSS has now comprised over 10,000 members throughout the country and abroad
    An Astro-bus project which aims to inspire youth in space science technology will be launched after a week, the Ethiopian Space Science Society (ESSS) announced. General Manager of ESSS, Abinet Ezra said that the Astro-bus project is organized in collaboration with the Ethiopian space scientists that live and work abroad. “We are very much optimistic that this project will bring its hallmark on our country’s space science technology endeavor,” Abinet added. Over 15 Ethiopian scientists from across the world will be joining the program to inspire and bring light of space science to the young generation. According to him, the Astro-bus project will be launched in Adama and will continue its tour to the Southern Nations, Nationalities and Peoples regional state. Noting that the ESSS had always been striving to develop the human resource capacity of the space science sector, Abinet said, “We have paved the way for students to getting a scholarship in space science”. Back in the years, inadequate infrastructure of the sector was the major bottleneck to attract Ethiopian space scientists to come and work here, he pointed out. However, a remarkable breakthrough was made recently including the establishment of the Entoto Observatory. The plan to establish planetariums has also among the achievements, Abinet stated. The General Manager said “with all these in hand and under preparation the environment for space science is very much favorable and seeing significant changes every day”. Mentioning that some of the scientists who are working in the Entoto Observatory have come from abroad, he said “Ethiopian space scientists working in NASA and European Space Agency are now eager to come back home and develop the sector”. Established in 2004, ESSS has now comprised over 10,000 members throughout the country and abroad
    Like
    3
    0 Comments 0 Shares
  • ማንበብ ይወዳሉ?
    ከደንበኞች ጋር በቅርበት መስራት ደስ ይሎታል?
    Facebook ላይ መስራት ይፈልጋሉ?
    እንግዲያውስ ለእርሶ የሚሆን ስራ አለን። ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ለስራው ያመልክቱ።
    https://goo.gl/forms/q4ijmAuDxnssjZ1F2
    ማንበብ ይወዳሉ? ከደንበኞች ጋር በቅርበት መስራት ደስ ይሎታል? Facebook ላይ መስራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ለእርሶ የሚሆን ስራ አለን። ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ለስራው ያመልክቱ። https://goo.gl/forms/q4ijmAuDxnssjZ1F2
    Like
    3
    0 Comments 0 Shares
  • አላስፈላጊ ስብ እንዲኖረን ምክኒያት የሚሆኑ9 ልምዶች
    1- ልንተኛ ስንል መመገብ
    (ከምናዳብራቸው አላስፈላጊ ልምዶች መኀከል አንዱ እና ዋነኛው ልንተኛ አከባቢ የመቀማመስ ባህላችን ነው፡፡ ሰውነት በዛ ሰዓት በተገቢው መልኩ የሰጠነውን ነገር መፍጨት ስልማይችል በእንቅልፋችን እና በ መጨረሻው ምግባችን መሀል የሚኖረውን ልዩነትማስፋት ይኖርብናል፡፡)

    2- ያልተመጠነ እንቅልፍ
    (ለሰውነታችን ቋሚ የሆነ የእንቅልፍ ሰዓት ካላበጀንለት ሰውነታችን ለ ሆረሞን መዛባት ይጋለጣል ፡፡ይህ ደግሞ የፍላጎት መዘበራረቅን ስለሚያስከትል የእንቅልፍ እጥረትን እንደምግብ እጥረት እንዲረዳው በማድረግ የምግብ አወሳሰዳችን እንዲጨምር ያደርጋል፡፡)

    3- ከልብ ሳይሆኑ መመገብ
    (በ ቲቪ፣ በ ሞባይልም ሆነ በተለያዩ ነገሮች ውስጥ ተውጠን የምንመገብ ሲሆን ከ ሌላው ጊዜ በ 50% የበለጠ ካሎሪ እንደምንወስድ የአሜሪካን ጆረናል ኦፍ ኒውትሪሽን ያደረገው ጥናት ያመለክታል፡፡ )
    4- ጭንቀት እና ውጥረት
    (አሜሪካን ውስጥ የተደረገው ጥናት እንደሚያሳየው እንደዚህ ያለ የስሜት መረበሽ ከፍተኛ የሆነ የስሜት ረሀብን ስለሚያስከትል አብኛው ሰው በመመገብ ከዚህ ስሜት ለመሸሽ ይሞክራል ይህ ደግሞ ለአላስፈላጊ ውፍረት ያጋልጣል፡፡)
    5- በፍጥነት መመገብ
    (በችኮላ መመገብ እየተመገብን ያለነውን ምግብ በተገቢው መንገድ ማላመጥ እንዳንችል ያደርጋል ይህ ደግሞ ያለመጥገብ ስሜትን ስለሚፈጥር ብዙ እንድንመገብ ምክኒያት ይሆናል፡፡ ሳይንስ እንደሚያመለክትው የሰው ልጅ በተረጋጋ መልኩ ከተመገበ እስከ 20 ደቂቃ ሊፈጅበት ይችላል ይህ ደግሞ በተገቢው መንገድ እንድናላምጥ እና እየበላን እንደሆነ እንዲሰማን ስለሚያረግ ቶሎ የመጥገብን ስሜት ይፈጥራል፡፡ )

    6- እንቅስቃሴ አለማረግ(እረፍት ማብዛት)
    (የአካል እንቅስቃሴ ለጤና ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ሁሉ አላስፈላጊ ስቦችንም ያጠፋል፡፡ ሰዎች አንድ ቦታ ላይ ሲቆዩ ያለምክኒያት የመመገብ በሀሪያቸው ይዳብራል፡፡ )

    7- ቁርስን መዝለል
    (የጤና ባለሞያዎች የቁርስ ሰዓት ለሰው ልጅ ወሳኙ የምግብ ሰዓት እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ የቀኑ የሜታቦሊዝም ስርዓታችንን ለሰውነታችን የሚወስንለት ከመሆኑም ባሻገር በቀን ውስጥ የምንመገበውን ካሎሪም በተገቢው መንገድ መሰባባር እንዲችል ይረዳዋል፡፡)

    8- የበዛ ጨው መጠቀም
    (ከመጠን ያለፈ የጨው አጠቃቀም አላስፈላጊ የፈሳሽ ክምችት እንዲኖረን በማድረግ ለ ደም ግፊት የሚያጋልጠን ከመሆኑም በላይ ለአላስፈላጊ ውፍረትም ይዳርገናል፡ )

    9- በቂ ፈሳሽ አለመውሰድ
    (የሰው ልጅ በ አማካኝ በ ቀን 2 ሊትር ውሃ መውሰድ የሚኖርበት እደሆነ የጤና ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ ፈሳሽ አላስፈላጊ ቆሻሻዎችን ከሰውነታችን ውስጥ እንድናስወግድ ከማድረጉም በላይ የሰውነታችንን ስብ የመቀነስም አቅም አለው፡፡ ) ሼር ያድርጉ
    አላስፈላጊ ስብ እንዲኖረን ምክኒያት የሚሆኑ9 ልምዶች 1- ልንተኛ ስንል መመገብ (ከምናዳብራቸው አላስፈላጊ ልምዶች መኀከል አንዱ እና ዋነኛው ልንተኛ አከባቢ የመቀማመስ ባህላችን ነው፡፡ ሰውነት በዛ ሰዓት በተገቢው መልኩ የሰጠነውን ነገር መፍጨት ስልማይችል በእንቅልፋችን እና በ መጨረሻው ምግባችን መሀል የሚኖረውን ልዩነትማስፋት ይኖርብናል፡፡) 2- ያልተመጠነ እንቅልፍ (ለሰውነታችን ቋሚ የሆነ የእንቅልፍ ሰዓት ካላበጀንለት ሰውነታችን ለ ሆረሞን መዛባት ይጋለጣል ፡፡ይህ ደግሞ የፍላጎት መዘበራረቅን ስለሚያስከትል የእንቅልፍ እጥረትን እንደምግብ እጥረት እንዲረዳው በማድረግ የምግብ አወሳሰዳችን እንዲጨምር ያደርጋል፡፡) 3- ከልብ ሳይሆኑ መመገብ (በ ቲቪ፣ በ ሞባይልም ሆነ በተለያዩ ነገሮች ውስጥ ተውጠን የምንመገብ ሲሆን ከ ሌላው ጊዜ በ 50% የበለጠ ካሎሪ እንደምንወስድ የአሜሪካን ጆረናል ኦፍ ኒውትሪሽን ያደረገው ጥናት ያመለክታል፡፡ ) 4- ጭንቀት እና ውጥረት (አሜሪካን ውስጥ የተደረገው ጥናት እንደሚያሳየው እንደዚህ ያለ የስሜት መረበሽ ከፍተኛ የሆነ የስሜት ረሀብን ስለሚያስከትል አብኛው ሰው በመመገብ ከዚህ ስሜት ለመሸሽ ይሞክራል ይህ ደግሞ ለአላስፈላጊ ውፍረት ያጋልጣል፡፡) 5- በፍጥነት መመገብ (በችኮላ መመገብ እየተመገብን ያለነውን ምግብ በተገቢው መንገድ ማላመጥ እንዳንችል ያደርጋል ይህ ደግሞ ያለመጥገብ ስሜትን ስለሚፈጥር ብዙ እንድንመገብ ምክኒያት ይሆናል፡፡ ሳይንስ እንደሚያመለክትው የሰው ልጅ በተረጋጋ መልኩ ከተመገበ እስከ 20 ደቂቃ ሊፈጅበት ይችላል ይህ ደግሞ በተገቢው መንገድ እንድናላምጥ እና እየበላን እንደሆነ እንዲሰማን ስለሚያረግ ቶሎ የመጥገብን ስሜት ይፈጥራል፡፡ ) 6- እንቅስቃሴ አለማረግ(እረፍት ማብዛት) (የአካል እንቅስቃሴ ለጤና ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ሁሉ አላስፈላጊ ስቦችንም ያጠፋል፡፡ ሰዎች አንድ ቦታ ላይ ሲቆዩ ያለምክኒያት የመመገብ በሀሪያቸው ይዳብራል፡፡ ) 7- ቁርስን መዝለል (የጤና ባለሞያዎች የቁርስ ሰዓት ለሰው ልጅ ወሳኙ የምግብ ሰዓት እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ የቀኑ የሜታቦሊዝም ስርዓታችንን ለሰውነታችን የሚወስንለት ከመሆኑም ባሻገር በቀን ውስጥ የምንመገበውን ካሎሪም በተገቢው መንገድ መሰባባር እንዲችል ይረዳዋል፡፡) 8- የበዛ ጨው መጠቀም (ከመጠን ያለፈ የጨው አጠቃቀም አላስፈላጊ የፈሳሽ ክምችት እንዲኖረን በማድረግ ለ ደም ግፊት የሚያጋልጠን ከመሆኑም በላይ ለአላስፈላጊ ውፍረትም ይዳርገናል፡ ) 9- በቂ ፈሳሽ አለመውሰድ (የሰው ልጅ በ አማካኝ በ ቀን 2 ሊትር ውሃ መውሰድ የሚኖርበት እደሆነ የጤና ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ ፈሳሽ አላስፈላጊ ቆሻሻዎችን ከሰውነታችን ውስጥ እንድናስወግድ ከማድረጉም በላይ የሰውነታችንን ስብ የመቀነስም አቅም አለው፡፡ ) ሼር ያድርጉ
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
  • http://www.fanabc.com/index.php/fbc-business/item/30168-%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%88%9C%E1%88%BD%E1%8A%95-%E1%88%98%E1%88%A8%E1%89%A5-%E1%8B%B0%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%8A%A4%E1%8C%80%E1%8A%95%E1%88%B2-%E1%8A%A8%E1%8D%8B%E1%8A%93-%E1%89%A5%E1%88%AE%E1%8B%B5%E1%8A%AB%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8A%95%E1%8C%8D-%E1%8A%AE%E1%88%AD%E1%8D%96%E1%88%AC%E1%89%B5-%E1%8C%8B%E1%88%AD-%E1%89%A0%E1%88%98%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%89%80%E1%88%AD%E1%89%A0%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%88%AC%E1%8B%B5%E1%8B%AE-%E1%8D%95%E1%88%AE%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%88%9D-%E1%89%B3%E1%88%85%E1%88%B3%E1%88%B5-20-2010-%E1%8B%93-%E1%88%9D.html
    http://www.fanabc.com/index.php/fbc-business/item/30168-%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%8D%8E%E1%88%AD%E1%88%9C%E1%88%BD%E1%8A%95-%E1%88%98%E1%88%A8%E1%89%A5-%E1%8B%B0%E1%88%85%E1%8A%95%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%8A%A4%E1%8C%80%E1%8A%95%E1%88%B2-%E1%8A%A8%E1%8D%8B%E1%8A%93-%E1%89%A5%E1%88%AE%E1%8B%B5%E1%8A%AB%E1%88%B5%E1%89%B2%E1%8A%95%E1%8C%8D-%E1%8A%AE%E1%88%AD%E1%8D%96%E1%88%AC%E1%89%B5-%E1%8C%8B%E1%88%AD-%E1%89%A0%E1%88%98%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%89%80%E1%88%AD%E1%89%A0%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%88%AC%E1%8B%B5%E1%8B%AE-%E1%8D%95%E1%88%AE%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%88%9D-%E1%89%B3%E1%88%85%E1%88%B3%E1%88%B5-20-2010-%E1%8B%93-%E1%88%9D.html
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares
More Stories