አስደማሚው ትውልድ - ደም ልገሳ ፌስቲቫል / The Remarkable Generation- Blood Donation Festival
ሰኔ 18 በመስቀል አደባባይ ተገኝተን ደም በመለገስ በወሊድ ጌዜ ደም መፍሰስ የሚያጋጥማቸው እናቶቻችን፤የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን እና ሊሉች ደም የሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን ህይወት እንታደጋለን። ህይወትን ከማዳን በላይ የሚያስደምም ምን አለና? እኛ አስደማሚው ትውልድ ነን! እናንተስ?!

-
-
25 Jun 09:39 AM to 25 Jun 09:39 AM -
-
-
-
-
Recent Updates
-
Please log in to like, share and comment!
More Stories