Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • BBC shared a link
    2023-12-27 11:30:01 -
    በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል መንትዮሽ ደረታቸው አካባቢ ተጣብቀው ተወለዱ።
    በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል መንትዮሽ ደረታቸው አካባቢ ተጣብቀው ተወለዱ።
    WWW.BBC.COM
    በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን መንትዮች ተጣብቀው ተወለዱ - BBC News አማርኛ
    በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል መንትዮሽ ደረታቸው አካባቢ ተጣብቀው ተወለዱ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2023-12-27 11:30:01 -
    በአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት ከገና በዓል ስጦታ ጋር በተያያዘ በአንድ የቤተሰብ አባላት መካከል በተፈጠረ ጭቅጭቅ እህት በታናሽ ወንድሟ በጥይት ተገደለች።
    በአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት ከገና በዓል ስጦታ ጋር በተያያዘ በአንድ የቤተሰብ አባላት መካከል በተፈጠረ ጭቅጭቅ እህት በታናሽ ወንድሟ በጥይት ተገደለች።
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ በገና ስጦታ ጭቅጭቅ የ14 ዓመቱ ታዳጊ ታላቅ እህቱን ገደለ - BBC News አማርኛ
    በአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት ከገና በዓል ስጦታ ጋር በተያያዘ በአንድ የቤተሰብ አባላት መካከል በተፈጠረ ጭቅጭቅ እህት በታናሽ ወንድሟ በጥይት ተገደለች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2023-12-27 11:30:01 -
    ከሦስት ሳምንት ገደማ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ የጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ የተሰረዘባቸው ፖለቲከኞች፤ በመጪው እሁድ በትግራይ መዲና መቀለ ከተማ ተመሳሳይ ሰልፍ እንዳርጋለን ሲሉ ለቢቢሲ ገለጹ።
    ከሦስት ሳምንት ገደማ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ የጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ የተሰረዘባቸው ፖለቲከኞች፤ በመጪው እሁድ በትግራይ መዲና መቀለ ከተማ ተመሳሳይ ሰልፍ እንዳርጋለን ሲሉ ለቢቢሲ ገለጹ።
    WWW.BBC.COM
    በአዲስ አበባ የጠሩት ሰልፍ የተሰረዘባቸው ፖለቲከኞች፤ በመጪው እሁድ በመቀለ ሰልፍ እናደርጋለን አሉ - BBC News አማርኛ
    ከሦስት ሳምንት ገደማ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ የጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ የተሰረዘባቸው ፖለቲከኞች፤ በመጪው እሁድ በትግራይ መዲና መቀለ ከተማ ተመሳሳይ ሰልፍ እንዳርጋለን ሲሉ ለቢቢሲ ገለጹ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2023-12-27 11:30:01 -
    የፊቼ ከተማ አስተዳደር ፈረስን ለጭነት አገልግሎት ማዋል በገንዘብ የሚያስቀጣ ተግባር ይሆናል አለ።
    የፊቼ ከተማ አስተዳደር ፈረስን ለጭነት አገልግሎት ማዋል በገንዘብ የሚያስቀጣ ተግባር ይሆናል አለ።
    WWW.BBC.COM
    በአንድ የኦሮሚያ ከተማ ፈረስን ለጭነት አገልግሎት ማዋል በ60ሺህ ብር ያስቀጣል ተባለ - BBC News አማርኛ
    የፊቼ ከተማ አስተዳደር ፈረስን ለጭነት አገልግሎት ማዋል በገንዘብ የሚያስቀጣ ተግባር ይሆናል አለ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2023-12-27 11:30:01 -
    ጥቅምት 2016 ዓ.ም፤ የላስታዋ ላሊበላ ውጥረት ላይ ነበረች።
    ወጣቶቿ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” በሚል በገፍ ተይዘው በኮምቦልቻ እየታሰሩ ነው። የከተማውን ጥግ ጥግ የከበበ ታጣቂ ኃይል አለ።

    በሌላ ጎን ደግሞ ከባድ መሳሪያ ተክሎ ጆሮውን ከፍቶ መከላከያ ሰራዊት በተጠንቀቅ ይጠባበቃል።
    ጥቅምት 2016 ዓ.ም፤ የላስታዋ ላሊበላ ውጥረት ላይ ነበረች። ወጣቶቿ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” በሚል በገፍ ተይዘው በኮምቦልቻ እየታሰሩ ነው። የከተማውን ጥግ ጥግ የከበበ ታጣቂ ኃይል አለ። በሌላ ጎን ደግሞ ከባድ መሳሪያ ተክሎ ጆሮውን ከፍቶ መከላከያ ሰራዊት በተጠንቀቅ ይጠባበቃል።
    WWW.BBC.COM
    በጥቅምት ወር በታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
    ጥቅምት 2016 ዓ.ም፤ የላስታዋ ላሊበላ ውጥረት ላይ ነበረች። ወጣቶቿ “ፋኖን ትደግፋላችሁ” በሚል በገፍ ተይዘው በኮምቦልቻ እየታሰሩ ነው። የከተማውን ጥግ ጥግ የከበበ ታጣቂ ኃይል አለ። በሌላ ጎን ደግሞ ከባድ መሳሪያ ተክሎ ጆሮውን ከፍቶ መከላከያ ሰራዊት በተጠንቀቅ ይጠባበቃል። ከቅዳሜ ጥቅምት 24 2016 ዓ.ም ጀምሮ በሰሜን ወሎዋ ላሊበላ ዙሪያ በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ ተደርጓል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Arts TV
    2023-12-27 11:21:01 -
    የፀሀፊ ተዉኔት አያልነህ ሙላት ምስጋና የመጨረሻ ክፍል | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    የፀሀፊ ተዉኔት አያልነህ ሙላት ምስጋና የመጨረሻ ክፍል | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Arts TV
    2023-12-27 11:21:01 -
    ተከዜ የኛ ነው ጣናና ገፈርሳ ምነው ከማድጋው ከቧንቧችን ሳሳ | አዝማሪ ምን አለ? @ArtsTvWorld
    ተከዜ የኛ ነው ጣናና ገፈርሳ ምነው ከማድጋው ከቧንቧችን ሳሳ | አዝማሪ ምን አለ? @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Arts TV
    2023-12-27 11:21:01 -
    ልዩ የሙዚቃ ድግስ | ሀገርን በዜማ - ቅምሻ | የኔ ስጦታ @ArtsTvWorld
    ልዩ የሙዚቃ ድግስ | ሀገርን በዜማ - ቅምሻ | የኔ ስጦታ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (57105-57112 of 305807)
  • «
  • Prev
  • 7137
  • 7138
  • 7139
  • 7140
  • 7141
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory